አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገለ አንድ ኤፌሰር የጭነት መኪና የጃፓን ስሪት የሆነ ሞዴሉ 2014 እና ሁለት ትሬሸሮች በትራከተር ተጎትቶ የተለያዩ ሰብሎችን የሚወቁ የቱርክ ስሪት የሆኑ ሱፐር ቱርቦቸው 1200 የሆኑ ትሬሸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገሉ YTO-130 የሆነ የእርሻ ትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የአርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ የገበያ ማዕከል G+4 የእጅ ሞያ ብቻ በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ አቦምሳ ከተማ ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የአርባ ጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ በ2016 የበጀት አመት ለዩኒዬኑ አባል ለሆኑ ህብረት ስራ ማህበራት የግብርና ግብአት ለማጓጓዝ የሚያገለግል ሲኖትራክ የጭነት መኪና በሻንሲ እና ተሳቢ መኪና ለየብቻው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል