ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁ የቢሮ መገልገያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
Ethio Life and General Insurance S.C would like to invites all interested and eligible bidders, to submit bids for providing transaction advisory services for the registration of our securities at the Ethiopian Capital Market Authority, that meet the requirements of the company indicated in the Request for Proposal (RFP) document.
የኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. ለቢሮ፣ ለንግድ ወይም ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ቀላል እና ከባድ ተሸከርካሪዎች እንዲሁም ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ ኢ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ቀላልና ከባድ እንዲሁም ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Ethio Life and General Insurance S.C ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ የጨረታ ቁጥር ELIG/02/2024