Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የመኪና ጥገና፣ መለዋወጫዎችን፣ ፈርኒቸር፣ ምግብ፣ ለጭነት የተወሰደ የሚያገለግሉ መኪኖች እንዲሁም ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 831-01

 

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ //ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች 2018 . የበጀት ዓመት የመኪና ጥገና፣ መለዋወጫዎችን፣ ፈርኒቸር፣ ምግብ፣ ጭነት የተወሰደ የሚያገለግሉ መኪኖች እንዲሁም ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በተዘረዘረ መስፈርት መሰረት ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው መስፈርቶች፡-

  1. 2017 . ግብር የከፈሉ፤
  1. 2.በዘርፉ 2018 . የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ፤ የግብር ፈያ ወቅት ካለቀ መወዳደር ይችላሉ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለ
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  4. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው
  5. ለጨረታ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ የሚችል፤
  6. የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ/ በመክፈል ከገንዝብ//ቤት መግዛት የሚችል
  7. ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ገዝቶ ማስገባት የሚችል
  8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት ኦርጅናል እና ኮፒ በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ሙሉ አድራሻ እና የድርጅቱን ስም እና ማህተም በማድረግ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድስተኛው (16) ቀን 6:00 ሰዓት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  9. ጨረታዉ በተባለበት ቀን እና ሰዓት ገብቶ ካለቀ በኋላ በእለቱ 6:30 (ስድስት ሰዓት ተኩል) ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸ በተገኙበት 8:00 (ስምንት ሰዓት) በጉ////ቤት ይከፈታል፣
  10. አሸናፊ ተጫራቾች ከጽህፈት ቤቱ ጋር መፈራረም የሚችሉ እና ማስከበሪያ /ዋስትና/ ያሸነፈበትን ዋጋ 10% በቼክ ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባችው፡፡
  11. ከዚህ ማስታወቂያ ላይ ያልተጠቀሱ መስፈርቶችን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ

ማሳሰቢያ፡- /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ ሙሉ / በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251967671200 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በጅማ ዞን የጉ ወረዳ ገንዘብ//ቤት

 

Save Tender