Tender Detail

Tender Details


የሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ አሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ -01/2018

 

የሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ /ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ አሌክትሮኒስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም:-

  1. ለተጠየቁት የግዥ ዕቃዎች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tax Payer Registration No.) የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና በፌዴራል፣ ልል ወይም በዞን ገንዘብ /ቤት ወይም በግዢዎችና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የአቅራቢነት የምስ ወረቀት ያላቸው ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለቋሚ የቢሮ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ለጽህፈት መሣሪያዎች እና ለመኪና ጎማዎች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) ለቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፤ ለጽዳት ዕቃዎች፣ እና ለደንብ ልብስ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 150.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) በሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ስም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሂሳብ ቁጥር 1000076363572 ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጽ/ቤቱ የግዥ፣ ንብረት አስተዳደር፣ ማስወገድና ጠቅላላ አገ/ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው /ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመፈላቸው እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት በዝግ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 16ኛው የሥራ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን፤ ጨረታው 16ኛው የሥራ ቀን ከረፋዱ 400 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከረፋዱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጽ/ቤቱ የስብሳባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  5. ማንኛውም ተጫራቾች ለቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒ ዕቃዎች፤ ለጽህፈት መሣሪያዎች እና ለመኪና ጎማዎች ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሀያ ሺህ) ለደንብ ልብስ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ) እንዲሁም፣ ለጽዳት ዕቃዎች እና ለቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) በአቅራቢያቸው በሚገኝ የታወቀ ባን ፍያ ማዘዣ (C.P.O) ብቻ ማቅረብ አለባቸው
  6. አሸናፊው ተጫራች ያለምንም የአቅርቦት ችግር አስተማማኝ የሆነ የዕቃ ምችት ያለውና ዕቃዎቹን በራሱ የማጓጓዣ ወጪ ኢተየ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የወረዳው ገንዘብ /ቤት ድረስ አምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
  7. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ተጨማሪ ማብራሪያ .ቁጥር 02233580012/0972990933/0911854342/ 0911903235 ይጠይቁ።

 

በአርሲ ዞን የሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender