Tender Detail

Tender Details


በቦሌ ከፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር ለ2018 ዓ.ም ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ጥር 001/17

 

በቦሌ ከፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር 2018 . ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት1. አላቂ የቢሮ እቃ/የጽሕፈት እቃዎች

ሎት 2. አላቂ የፅዳት እቃዎች

ሎት 3. ደንብ ልብስ

ሎት 4. ቋሚ እቃዎች

ሎት 5. የመኪና መለዋወጫ እቃዎች

ሎት 6. የህትመት ሥራዎች (ውጤቶች)

ሎት 7. የጭነት እና ትራንስፖርት አገልግሎት

ሎት 8. የጥገና አገልግሎት

ሎት 9. የመስተንግዶ አገልግሎት

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
  2. የመንግሥት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ፡፡
  3. ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና / በየሎቱ 2% ማለትም

 

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና cpo በብር

ሎት.1

10,000

ሎት.2

15,000

ሎት.3

20,000

ሎት.4

15,000

ሎት.5

1,500

ሎት.6

10,000

ሎት.7

5000

ሎት.8

5000

ሎት.9

800

 

  1. ማንኛውም ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በየሎቱ በመግዛት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በቦሌ ፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር //ቤት 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 14 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በታሸገ ኤንቨሎፕ ዘወትር በሥራ ሰዓት 2:30 እስከ 1100 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው 11ኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በዛው ቀን 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያና ፈቻ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተሰጠው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  2. የጨረታ አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉበት እቃ ዋስትና ወይም የውል ማስከበሪያ CPO 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  3. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  4. በተጨማሪ መሥሪያ ቤቱ የጨረታውን 20% መቀነስ ወይም መጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው
  5. ተጫራቾች ለመጫረት ሲመጡ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ናሙና የማይቀርብባቸው ቋሚ ዕቃዎች መሥሪያ ቤቱ ባቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በመ/ቤቱ /የሥራ ሂደት ፍል ድረስ በአካል ወይም በስልከ ቁጥር 0118678129 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

አድራሻ - መገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ገባ ብሎ ውሃ እና ፍሳሽ ባለሥልጣን ዋና መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት

 

ቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender