Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ አርሲ ዞን የኮኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት በሥሩ ስሚገኙት ባስበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሱ የተስያዩ ዓይነት ያስቸውን ዕቃዎች በ2018 የበጀት ዓመት ውስጥ በዘርፉ ከተሰማሩትና ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ካሳቸው አቅራቢ ድርጅቶች ሳይ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ለመግዛት ይፈልጋል።


                                                              የጨረታ ማስታወቂያ

                                   ቁጥር:- B-6/1912/017

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ አርሲ ዞን የኮኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት በሥሩ ስሚገኙት ባስበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሱ የተስያዩ ዓይነት ያስቸውን ዕቃዎች በ2018 የበጀት ዓመት ውስጥ በዘርፉ ከተሰማሩትና ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ካሳቸው አቅራቢ ድርጅቶች ሳይ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ስመግዛት ይፈልጋል:: በዚህም መሠረት፡-

 * የሠራተኞች የደንብ ልብስና ጫማዎችን 

* የጽሕፈት መሣሪያዎችንና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን

* የጽዳት ዕቃዎችን 

* የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን

* የውጭ የሀገር ፈርኒቸሮችን 

* የመኪናና የሞተር ሳይክሎችን ጎማ ከነከማነዳሪያቸው እና 

* ሞተር ሳይክሎችን :፦ በዘርፉ ከተሰማሩትና ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉና በሥራው ዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል::

1ኛ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የ2018 ዓ.ም የመንግሥት ግብር የከፈሉ:: 

2ኛ. የአቅራቢነት የምዝገባ የምሥክር ወረቀት ያላቸው::

 3ኛ. የግብር ከፋይነት የምሥክር ወረቀት (ቲን ነምበር) ያላቸው:: 

4ኛ. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው:: 

5ኛ. ያሸነፉበትን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት በምዕራብ አርሲ ዞን ኮኮሳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ ቤት ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ የሚችሉ:: 

6ኛ. ጥራታቸው የተጠበቁ እቃዎችን ማቅረብ የሚችሉና ጥራት የሌላቸውን እቃዎች ለመቀየር ፈቃደኛ የሆኑ

7ኛ, መ/ቤታችን ለአሸናፊዎችና አቅራቢ ድርጅቶች ከሚከፍላቸው ክፍያ ከከ5% ቫት ላይ 7.5 % እና ዊዝ ሆልዲንግ 2 % በአጠቃላይ 9.5 % ቀንሶ የሚያስቀር መሆኑን የሚረዱ ፡፡

 9ኛ.የማስጫኛና የማውረጃ ወጪ ራሳቸው የሚችሉ:: 

10ኛ, ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በባንክ በተመሰከረለት በ (ሲፒኦ) 30,000.00 ብር /ሰላሣ ሺህ / ብር ማስያዝ የሚችሉ:: 

11ኛ. ተጫራቾች ለያንዳንዳቸው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 . 00 / አምስት መቶ ብር / በኮኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሂሳብ ቁጥ 1000095337701 ገቢ በማድረግ የጨረታውን ሰነድ ከ 7/ 12 /2017 ዓ.ም እስከ 21/12 /2017 ዓ.ም 11:30 ሰዓት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከኮኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ማስወገድና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 07 የከፈሉበትን ደረሰኝ ይዘው በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡ 

12ኛ. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ላይ የእያንዳንዱን እቃ ዋጋ በድርጅታችሁ የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ 21/12 /2017 ዓ.ም 11:30 ሰዓት ድረስ በምዕራብ አርሲ ዞን ኮኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ ጉዳይ ለተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡ 

13ኛ. ጨረታው 22/12 /2017 ዓ.ም በ 3:00 ሰዓት ተዘግተው በዚሁ ዕለት በ3:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በምዕራብ አርሲ ዞን ኮኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 07 ውስጥ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል

 14ኛ. ለተጨማሪ መረጃ በሞባይል ቁጥሮች፡- 09 11 31 85 42 / 09 10 17 27 95 / 09 10 28 09 19 በመደወል መጠየቅና መረዳት ይችላሉ፡፡

 15ኛ. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

                                                                 የኮኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ኮኮሳ

 

Save Tender