Tender Detail

Tender Details


በልደታ ክፍለ ከተማ ወ/6/አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጽህፈት ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ግብዓቶች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።


 

አንደኛ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መለያ ቁጥር - LS/C F/E/D 001/2018

 

በልደታ ክፍለ ከተማ /6/አስተዳደር //ቤት ለጽህፈት ቤቶች 2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ግብዓቶች፡-

ሎት 1 የትራንስፖርት አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 14,000

ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 32,677

ሎት 3 የደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 25,058

ሎት 4 የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 49,610

ሎት 5 የቋሚ እቃ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000

ሎት 6 መስተንግዶ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 9,191

ሎት 7 ህትመት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 16,375

ሎት 8 የሞንታርቦና ዲኮር አገልግሎት የጨረታ ክበሪያ ብር 16,375 ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግሥት //አስ/ኤጀንሲ ድረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  2. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
  3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በየሎቱ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል በልደታ ክፍለ ከተማ /6///ቤት ቢሮ ቁጥር 103 1 ፎቅ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በወረዳው ቢሮ ቁጥር 103 1 ፎቅ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /11/ በአስራ አንደኛው ቀን 400 ታሽጎ በዕለቱ ከረፋዱ 430 ሰዓት ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት-2 ሎት-3 ሎት-4 ሎት-5 ሎት-7 ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን፤ በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት የተሟላ የፍላጎት መግለጫ ማዘጋጀትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል
  8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም
  9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  10. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ለጨረታው ከቀረቡ የእቃዎች ዝርዝር ውስጥ /ቤቱ እስከ 20 በመቶ ለመጨመር ወይም ለመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12. የቋሚ እቃ ሳንፕል በፎቶ የሚቀርብ ሆኖ እኛ በምናወጣው ስፔስፍኬሽን የሚታይ ይሆናል።

ልደታ ክፍለ ከተማ 6/-//ቤት

ለተጨማሪ ማብራሪያ የመ/ቤቱ ስልክ ቁጥር፡- 0947903172

አድራሻ፡- ልደታ /ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ብስራተ ገብሬል ወረድ ብሎ ውሃ ልማት አጠገብ ብሩክ

የሕክምና ማዕከል ፊት ለፊት ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አጠገብ ህንጻ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103

 

በልደታ ክፍለ ከተማ /6/አስተዳደር///ቤት

 

Save Tender