Tender Detail

Tender Details


የአራዳ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን በ2018 ዓ.ም በጀት ሎት1 የደንብ ልብስ፣ ሎት2 የፅዳት ዕቃ፣ ሎት 3 የፅህፈት መሣሪያ፣ ሎት 4 የፎቶ ኮፒ እና የፕሪንተር ቀለም ሎት5. የአይቲ ዕቃዎች፣ ሎት.6 የቢሮ ዕቃዎች ፣ ሎት 7 የህትመት ዕቃዎች፣ ሎት8. የአይቲ ዕቃዎች ፣ ሎተ9. የመኪና ኪራይ፣ ሎት10. ቀላል የመኪና ጥገና አገልግሎት፣ ሎት11. የህክምና ዕቃዎች፣ ሎት12. የዴኬር ዕቃዎች፣ ሎት13. የመኪና ጎማ፣ ሎት 14 ሞንታርቦ ፣ሎት 15 ድንኳን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

1 ዙር ግዥ ማካሄድ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር 1/2018

 

ራዳ ፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት /ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን 2018 . በጀት

ሎት1 የደንብ ልብስ፣ ሎት2 የፅዳት ዕቃ፣ ሎት 3 የፅህፈት መሣሪያ፣ ሎት 4 የፎቶ ኮፒ እና የፕሪንተር ቀለም ሎት5. የአይቲ ዕቃዎች፣ ሎት.6 የቢሮ ዕቃዎች ሎት 7 የህትመት ዕቃዎች፣ ሎት8. የአይቲ ዕቃዎች ሎተ9. የመኪና ኪራይ፣ ሎት10. ቀላል የመኪና ጥገና አገልግሎት፣ ሎት11. የህምና ዕቃዎች፣ ሎት12. የዴኬር ዕቃዎች፣ ሎት13. የመኪና ጎማ፣ ሎት 14 ሞንታርቦ፣ ሎት 15 ድንኳን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ማቅረብ የሚገባቸው   

  1. የዘመኑን ግብር የከፈለ የተጨማሪ እሴት የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት የአቅራቢነት ሰርተፍኬት በዘርፍ ህጋዊ የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነትና የግብር መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. የዘመኑን ግብር ስለመፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  5. ተጫራቾች ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 200 ብር በመክፈል የመንግስት ግዥ ቢሮ ቁጥር 6 ፎቅ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የመንግስት ግዥ ቢሮ ቁጥር 6 ፎቅ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላል፡፡
  7. ጨረታው በወጣው 11ኛው ቀን 430 ሰዓት ተዘግቶ 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 500 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ስድስተኛው /6/ ፎቅ በሚገኘው የመንግስት ግዥ ቡድን ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የዋጋ ዝርዝር ስርዝ ድልዝ የሌለበትና ቫትን ያካተተ መሆን አለበት ፡፡
  9. በራሱ ሰነድ ሞልቶ የሚያመጣ ከሆነ ከጨረታው ውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
  10. ዕቃዎቹ በቀረበው ናሙና መሠረት የጨረታ አሸናፊ የሆነ ማቅረብ የሚችል፡፡
  11. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ .. በእያንዳንዱ ሎት መሠረት ማስያዝ ይኖርበታል
  12. ተጫራቾች የጨረታውን ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በግልፅ ተፅፎ ሁለቱንም ማቅረብ አለባቸው፡፡
  13. ተጫራቾች ያሸነፈውን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል ፡፡
  14. የጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት የድጋፍ ደብዳቤ ተቀባይነት የሚኖረው ራሱ በአመረተው ምርት ብቻ ሲሆን፡፡
  15. ለእያንዳንዱ ሎቶች የጨረታ ማስከበሪያ .. በባንክ የተረጋገጠ 5000.00 (አምስት ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  16. በሚያስገቡት ፖስታ ላይ እያንዳንዱ ሎቱን ጠቅሶ ማስገባት አለበት፡፡
  17. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ድራሻ፡- አራት ኪሎ በሚገኘው አራዳ ከፍለ ከተማ ፐብሊከ ሰርቪስ የሰ//ልማት /ቤት ህንፃ 6 ፎቅ ላይ

 

ራዳ ክፍ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት /ቤት

 

Save Tender