Tender Detail

Tender Details


በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የበሻሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በለሚ ኩራ /ከተማ የበሻሌ አጠቃላይ 2 ደረጃ /ቤት 2018 በጀት ዓመት 1 ዙር ጥቅል ግዥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

.

የዕቃ ዝርዝር

የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ

ሎት1

አላቂ የትምህርት ዕቃ

32,800

ሎት2

አላቂ የቢሮ እቃ

10,000

ሎት3

ዳት ዕቃ

24,000

ሎት4

ለህንፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚዎች መግዣ

12,000

ሎት5

የደንብ ልብስ

16,000

ሎት6

ለአላቂ የህክምና

600

ሎት7

ህትመት

3000

ሎት8

ፕላንትና ማሽነሪ ግዣ

40,000

ሎት9

ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና መፃህፎች

14,000

ሎት10

ለምርምር እና ለልማት አላቂ እቃዎች

10,000

ሎት11

ለፐንት ማሽነሪ እና መሳሪያ እድሳት ጥገና

3,500

ሎት12

ለህንፃ ቁሳቁስ ጥገና

5,000

 

ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራ በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት / በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የታደሰ ንግድ ፋቃድ ያለው፡፡
  4. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 4 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ ኦርጅናል ሰነድ ጋር እያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ የተዘረዘሩት እቃዎች ለእያንዳንዳቸው የዋጋ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (C.P.O) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመፈል የበሻሌ አጠቃላይ 2 ደረጃ /ቤት ፋይናንስ ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በመቅረብ መግዛትና መጫረት ይችላሉ፡
  8. ተጫራቾች ዋጋ የሞሉበትን ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ብለው በመለየትና 2 ፖስታ በማሸግ እንዲሁም የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልተው የበሻሌ አጠቃላይ 2 ደረጃ /ቤት ፋይናንስ ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 5 ውስጥ ለዚሁ ተበሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 10ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታው 10ኛው ቀን ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በር/መምህር ቢሮ ይከፈታል፡፡
  10. ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪቻቸው በቀኑ ባይገኙም ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
  11. በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከት/ቤቱ ጋር የግዥ ውል ስምምነት መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  12. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  13. አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፋዋቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፓርት ወደ መስሪያ ቤቱ የበሻሌ አጠቃላይ 2 ደረጃ /ቤት ፋይናንስ ቡድን መሪ ቢሮ ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  14. ተጫራቾች በጨረታው ላይ ቅሬታ ካላቸው የጨረታው አሸናፊው ከተለየበት ቀን ጀምሮ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ቅሬታቸውን ለጨረታ ኮሚቴ በጽሁፍ ማቅረብ አለባቸው
  15. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ያጠቃለለና ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልተው የበሻሌ አጠቃላይ 2 ደረጃ /ቤት ፋይናንስና ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 5 ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ከቀ 800 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  16. ሁለት ተወዳዳሪዎች ለአንድ ዕቃ ተመሳሳይ ዋጋ ቢያቀርቡ ኮሚቴው በጥራት ወይም ሌላ የቴክኒክ መስፈርት በመጠቀም ሸናፊ ይለያል፡፡
  17. ሁሉንም መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች በዋጋ ወይም በጥራት አሸናፊው የሚለይ ይሆናል
  18. /ቤቱ አሸናፊውን ተጫራች በሚመርጥበት ጊዜ የሚገዛውን ዕቃ ወይም አገልግሎት ብዛት ወይም መጠን እንደ አስፈላጊነቱ እስከ 20% ለመቀነስ ወይም ለመጨመር መበቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  19. አሸናፊው ድርጅት የግዥ መጠየቂያ ወይም (Purchese Order) ከደረሳቸው ቀን ጀምሮ 5 ቀናት ማቅረብ የሚችሉና የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች እስቶክ ላይ ያሉ መሆን አለባቸው፡፡
  20. ነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት መጫረት የምትችሉት የንግድ ፍቃዳችሁን ኮፒ በማድረግ ይዛችሁ ማምጣት ስትችሉ ነው፡፡ (በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በግዥ አፈፃጸም መመሪያ ላይ ለአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት ባወጣው መመሪያ መሰረት ነው፡፡)

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116 68 29 02/ 0116 67 91 63 ወይም በአካል በሻሌ አጠቃላይ 2 ደረጃ /ቤት ሰሚት ሳፋሪ ቦሌ ምድብ ችሎት ፍርድ ቤት አጠገብ ፋይናንስ ቡድን መሪ ቢሮ በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በለሚ ኩራ /ከተማ የበሻሌ አጠቃላይ 2 ደረጃ /ቤት

 

Save Tender