Tender Detail

Tender Details


የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የጽዳት ዕቃ፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችና የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የጥገና ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የንጋት ኮከብ ቅደመ ንደኛና ንደኛ መካከለኛ ደረጃ /ቤት የጽዳት ዕቃ፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችና የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የጥገና ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን፣ ኤሌክትሮኒ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለግዥ የቀረቡ ዕቃዎችና የጨረታ ማስከበሪያ CPO በየሎቱ ቀርበዋል ፡፡

ሎት 1 አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች CPO ብር -8700.00

ሎት 2 አላቂ የፅዳት እቃዎች CPO ብር-10663.00

ሎት 3 ገና እቃዎች CPO ብር -5600.00

ሎት 4 የደንብ ልብስ CPO ብር- 10800.00

ሎት 5 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ብር-12200.00

ሎት 6 ኤሌክትሮኒክስ ብር 13200.00

  • ለምትወዳደሩበት ሎት የተጠቀሰውን ገንዘብ መጠን ማስያዝ የሚገባችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  • ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት፣ የአቅራቢነት የምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በተገለፀበት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ውል መፈፀምና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ
  • ተጫራቾች በሚወዳደሩበት እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች በተመረጠው ናሙና መሰረት 7 ቀናት ውስጥ እቃዎችን ለት/ቤቱ ንብረት ፍል ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው የሚከፈተው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ 11ኛው ቀን 400 ሰአት ላይ ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም የጨረታውን መከፈት እያስተጓጉልም፡፡
  • መሥሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • የጨረታ ማስከበሪያው በየሎቱ ይሆናል፡፡
  • በጥቃቅን እና አነስተኛ ስር ተደራጅቶ ለሚመጡ ተጫራቾች አምራች በሆኑበት ዕቃ ላይ ብቻ የሚወዳደሩ መሆን አለባቸው

አድራሻ፡- የካ// ወረዳ 06 ከአቧሬ አደባባይ 100 ሜትር ገባ ብሎ ጀርመን /ቤት አጠገብ አቧሬ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር:- 0115 578300/0921722704/0911918737

 

የንጋት ኮከብ ንደኛና አንደኛ መካከ ደረጃ /ቤት

 

Save Tender