የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ለ2018 በጀት ዓመት ለአካዳሚው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች ቀጥሎ በቀረበው ዝርዝር መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለመጀመሪያ ዙር የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ለ2018 በጀት ዓመት ለአካዳሚው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች ቀጥሎ በቀረበው ዝርዝር መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃዎች አቅርቦት ዓይነት |
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ መለያ ቁጥር |
|
1 |
የጽህፈት መርጃ መሳሪያዎች እና ሎት የኮፒና ፕሪንተር ቀለሞች |
ሎት1 |
5,000 |
አ/አ/አ/አካ/ግ/ጨ-0001/2017 |
|
2 |
የጽዳት ዕቃዎች ግዥ |
ሎት2 |
5,000 |
አ/አ/አ/አካ/ግ/ጨ-0001/2017 |
|
3 |
የመኪና ጎማ፣ ጌጣጌጥ እና ተያያዥ እቃዎች |
ሎት3 |
5,000 |
አ/አ/አ/አካ/ግ/ጨ-0001/2017 |
|
4 |
ለደይኬር(ለህጻናት ማቆያ) የሚሆኑ እቃዎች |
ሎት4 |
5,000 |
አ/አ/አ/አካ/ግ/ጨ-0001/2017 |
|
5 |
የኮምፒውተር፣ የፕሪንር እና ፎቶ ሎት5 ኮፒ ማሽኖች ጥገና |
ሎት5 |
5,000 |
አ/አ/አ/አካ/ግ/ጨ-0001/2017 |
አመራር አካዳሚ የግዥ ዳይሬከተር 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር-306 በሚገኘው ዘወትር የሥራ ሰዓት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ ላይ በቀረበው የብር መጠን መሠረት የጨረታ ማስከበሪያ "ለአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ” በሚል አድራሻ በባንከ የከፍያ ትዕዛዝ (C.P.O) ወይም ቅድመ ሁኔታ ባላስቀመጠ የባንከ ዋስትና ወይም በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ ካደራጃቸው መ/ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሰነድ በሁለት በታሸገ ኤንቨሎፕ (ፖስታ) ማለትም ቴከኒካል እና ፋይናንሻል በሚል የሚያቀርቡ ሲሆን በአንደኛው ቴከኒካል ኤንቨሎፕ (ፖስታ) ላይንግድ ፍቃድ ፣ ንግድ ምዝገባ፣ ቲን ነበር ፣ ቫት ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ፣ ከሊራንስ እና C.P.O በአንድ ላይ በሁለተኛው ፋይናንሻል ኤንቨሎፕ (ፖስታ) የመወዳደሪያ ዋጋችሁን ብቻ በመሙላት እና የሁለቱንም አሪጅናል ሰነዶች አንድ አንድ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡ ፡ ተጫራቾች ከአካዳሚው የወሰዱትን የጨረታ ሰነድ የተጠየቁትን ሞልተው እያንዳንዱ ገጽ ላይ ማህተም በመምታት ፖስታውን አሽጋችሁ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች በፖስታቸው ላይ የድርጅታቸውን ስም በመፃፍና የሚወዳደሩበትን ሎት በመጻፍ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን ማስገባት አለባቸው፡፡
5. ከሎት 1-5 ለቀረቡት የጨረታ መከፈቻ ቀን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ1ዐ (አስር) የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለቱ 4:35 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
6. ጨረታ ሰነድ የመከፈቻ ቀን ላይ ሕዝባዊ በዓል (ካላንደር የሚዘጋ) ከሆነና በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
7. አካዳሚው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡ ስለ ጨረታው ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ቀጥሎ ባለው የስልከ ቁጥር ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
011-6-67-33-90
የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ
