Tender Detail

Tender Details


የእቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ/ሀ/ል/ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በስሩ ለሚገኙ ሲክተር ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ የእስቴሽነሪ እቃዎችና የቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የተሽከርካሪ እጠበት (ላቢያጆና) ጎሚስታ ፎቶ ካሜራ ውሃና ቆሎ የሞተር ዘይት 40 ቁጥር፣ የፍሬን ዘይት እና የመሪ ዘይት በግማሽ ሊትር፣ በአንድ ሊትር፣ በአምስት ሊትር፣ የፎቶ ፍሬም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ስታወቂያ

ቁጥር ///002/2018

 

ቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት /ቤት 2018 በጀት አመት ሁለተኛ ዙር ጥቅል ግዥ

የእቃቂ ቃሊቲ ////የሠ////ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በስሩ ለሚገኙ ተር /ቤት 2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ የእስቴሽነሪ እቃዎችና የቋሚና አላቂ እቃዎች፣ ዳት እቃዎች የደንብ ልብስ እና የተሽከርካሪ እጠበት (ላቢያጆና) ጎሚስታ ፎቶ ካሜራ ውሃና ቆሎ የሞተር ዘይት 40 ቁጥር፣ የፍሬን ዘይት እና የመሪ ዘይት በግማሽ ሊትር፣ በአንድ ሊትር፣ በአምስት ሊትር፣ የፎቶ ፍሬም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1. የእስቴሽነሪ እቃዎች
  • ሎት 2. ቋሚና አላቂ እቃዎች
  • ሎት 3. የተከርካሪ እጥበት (ላቢያጆና) ጎሚስታ
  • ሎት 4. የደንብ ልብስ ሴፍቲ ጫማጉርድ ከቆዳ የተሰራ የወንድና የሴት ጫማ፣ ጉርድ የወንድና የሴት ቡትስ ጫማ የውስጥ ልብስ
  • ሎት 6. የከባድ መኪና (ተሸከርካሪ) ጥገና
  • ሎት 7. ውሃ ግማሽ ሊትር እና የገብስ ቆሎ በኪሎ
  • ሎት 8. የፎቶ ካሜራ 5d mark 4camera, speed light. (flash), Camera battery, Wireless mic/nic mic/
  • ሎት 9 የሞተር ዘይት 40 ቁጥር፣ የፍሬን ዘይት እና የመሪ ዘይት በግማሽ ሊትር፣ አንድ ሊትር፣ በአምስት ሊትር ሎት 10. የፎቶ ፍሬም

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  2. የዘመኑ ግብር የከፈሉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ የተመደበውን ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል፤ እንዲሁም በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት ካደራጃቸው አካል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የአቅራቢነት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል የሲፒኦ መጠን
  • ሎት 1. የእስቴሽነሪ እቃዎች 10,000 (አስር ሺህ)
  • ሎት 2. ቋሚና አላቂ እቃዎች 20,000 (ሃያ ሺህ)
  • ሎት 3. የተሸከርካሪ እጥበት (ላቢያጆና) ጎሚስታ 15,000 (አስራ አምስት ሺህ)
  • ሎት 4. የደንብ ልብስ 15,000 (አስራ አምስት ሺህ)
  • ሎት 5. የፅዳት እቃዎች 10,000 (አስር ሺህ)
  • ሎት 6. የከባድ መኪና (ተሸከርካሪ) ጥገና 40,000.00 (አርባ ሺህ)
  • ሎት 7. ውሃ እና ቆሎ 20,000 (ሃያ ሺህ)
  • ሎት 8. ፎቶ ካሜራ የፎቶ ካሜራ 5d mark 4camera, speed light.(flash), Camera battery, Wireless mic/nic mic 20,000 (ሃያ ሺህ) ሎት 9 የሞተር ዘይት 40 ቁጥር የፍሬን ዘይት እና የመሪ ዘይት በግማሽ ሊትር ንድ ሊትር በአምስት ሊትር 20,000 (ሃያ ሺህ)
  • ሎት 10 የፎቶ ፍሬም 5,000 (አምስት ሺህ) (CPO ሲያሰሩ ለአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት /ቤት ብለው ያሰሩ)
  1. ተጫራቾች የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል እንዲሁም ለጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት ካደራጃቸው አካል 6 ወር ያላለፈው የድጋፍ ደብዳቤ በማቅረብ በነፃ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በፐ//የሰ////ቤት የግዥ አስተዳደር ቡድን 5 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 508 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራ በጨረታ ሰነዱ ላይ መሙላት ያለባቸው ቫትን ጨምሮ ያለውን ዋጋ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን አርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ ኦርጅናል ላይ ኦርጅናል ኮፒ ላይ ኮፒ በማለት እያንዳንዱን ሎት ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ በማዋል በአስራ አንደኛው የስራ ቀን እስከ 400 ሰዓት ብቻ ተጫራቾች ሰነድ በማስገባት 400 ሰዓት ላይ ጨረታው ታሽጎ በዕለቱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 508 ጨረታው ይከፈታል፡፡
  3. ተጫራቾች ሰነድ ሲመልሱ ናሙና (ሳምፕል) ማቅረብ ግዴታ ሲሆን (የሚቀርበው ሳምፕል ምንም አይነት ማንነታችሁን የሚገልፅ መረጃ እንዲኖርበት አይፈቀድም)
  4. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ የድርጅታቸውን አድራሻ ስም፤ ማህተምና ፊርማ ማስፈር ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት በመመሪያውና በሰጡት ናሙና (ሳምፕል) መሰረት ብቻ ይሆናል፡፡
  6. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ተጨማሪ መረጃ አድራሻ፡- ከቃሊቲ መናኸሪያ ፊት ለፊት ባለው የአስተዳደሩ ህንፃ ላይ 5 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 508 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ቃቂ ቃሊቲ ክፍ ከተማ //የሰ////ቤት የግዥ አስተዳደር ቡድን

 

Save Tender