Tender Detail

Tender Details


በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- ሎት-1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት- 2 ኮምፒዩተር ተዛማች፣ ሎት- 3 የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ሎት-4 አሸዋ፣ ሎት-5 ሲሚንቶ፣ ሎት-6 የውጭ ፈርኒቸር፣ ሎት የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር፣ ሎት -8 የመኪና ጎማ፣ ሎት-9 የመኪና እቃ፣ ሎት-10 ይፈልጋል።


 

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ /ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን 2018 በጀት አመት ለሴክተር /ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- ሎት-1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት- 2 ኮምፒዩተር ተዛማች፣ ሎት- 3 የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ሎት-4 አሸዋ፣ ሎት-5 ሲሚንቶ፣ ሎት-6 የውጭ ፈርኒቸር፣ ሎት የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር፣ ሎት -8 የመኪና ጎማ፣ ሎት-9 የመኪና እቃ፣ ሎት-10 ይፈልጋል። የስፖርት እቃዎች፤ ሎት -11 ያገለገለ የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች

  1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. ግዥው ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ብር) በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገቡና ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሉ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ ከሎት-1 እስከ ሎት-10 1% /አንድ ፐርሰንት/ በመሂ- 1፣ በ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ሎት-11 የጨረታ ማስከበሪያ 5% /አምስት ፐርሰንት/ በመሂ-1፣ በCPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከሎት-1 እስከ ሎት-11 የማይመለስ 50 ብር ከፍለው መግዛት ይችላሉ።
  7. ይህ ግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሎት-1 እስከ ሎት-11 በተከታታይ 15 ቀን በአየር ላይ ውሎ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎች/ በተገኙበት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 3 በግልጽ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን የመክፈቻ ቀኑ በዓል ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል።
  8. በጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ ውል መፈጸም አለበት፡፡በተገለጸው የጊዜ ገደብ ያልቀረበና ውል ያልፈጸመ እንደሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ገንዘብ /ቤቱ ውርስ ያደርጋል፡፡
  9. ውድድሩ በሎት ወይም በጥቅል ዋጋ የሚለይ በመሆኑ ተጫራቾች ሁሉንም መሙላት እና በዋጋ መሙያ ሰነዱ ላይ የድርጅቱን ማህተም፣ ስም እና ፊርማ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
  10. አሸናፊው ያአሸነፈበትን ኦርጅናል እቃዎችን /ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።፡
  11. ተጫራቾች ዋጋ መሙውያው ላይ ምንም ዓይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፣ ስርዝ ድልዝ ካለው ፓራፍ መደረግ አለበት፡፡
  12. የባ/////ቤት በጨረታው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  13. የመንግስት የግዥ መመሪያ አዋጅና ከላይ የተዘረዘሩትን ማዘዣዎች ያላሟላ ተጫራች ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
  14. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0582460316/0565 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender