Tender Detail

Tender Details


በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 የሠራተኛ ደንብ ልብስ ስፊት፣ ሎት 3 የቋሚ እቃዎች፣ ሎት 4 ትራንስፖርት አገልግሎት፣ ሎት 5 የዲኮር አገልግሎት፣ ሎት 6 መኪና ጎማ ግዥ፣ ሎት 7 የመስተንግዶ አቅርቦት፣ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2/2018

 

በጉለሌ /ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት ዓመት ሎት 1 የደንብ ልብስ ሎት 2 የሠራተኛ ደንብ ልብስ ስፊት ሎት 3 የቋሚ እቃዎች ሎት 4 ትራንስፖርት አገልግሎት ሎት 5 የዲኮር አገልግሎት ሎት 6 መኪና ጎማ ግዥ ሎት 7 የመስተንግዶ አቅርቦት፣ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ

  1. ከሚገዛው እቃ /አገልግሎት/ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tin No ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ የሚያስችል በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ለመሆኑ በዌብሳይት የተመዘገቡ ተጫራቾች ዌብሳይት ላይ ፕሪንት አድርገው ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ተጫራቾች በየዘርፉ የተወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 50,000.00 /ሃምሳ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳደሩበት እቃ ጠቅላለ ዋጋ የሎት 1- ብር 4,000.00 የሎት2- ብር 2,000.00 የሎት3- ብር 10,000.00 የሎት4- ብር 4,000.00 ሎት5- ብር 3,000.00 የሎት6- ብር 5,000.00 ሎት7- ብር 3,000.00 በወረዳው ፋይናንስ ስም በተዘጋጀ የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚገባቸው ሲሆን ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዙትን CPO ዋናውን ወይም ገንዘብ የከፈሉበትን ደረሰኝ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚገባቸው ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ያላስያዘ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።
  5. ተቋማችን የሚገዛቸውን አገልግሎት/የእቃዎች አይነት ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን በየሎቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀን /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01 መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ /ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ በመሙላት በአንድ ወጥ በታሸገ ፖስታ ኦርጅናልና 2/ ሁለት ኮፒ የጨረታ ሰነድ የሚል ጽሁፍ እንዲሁም የአቅራቢ ድርጅት ማህተም ሊሰፍርበት ይገባል፡፡ ለዚሁ አገልግሎት ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01 ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. /ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ቫትን ያካተተ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም አድርጎ የማያቀርብና ስርዝ ድልዝ ያደረገ እና አማራጭ ጨረታ የተጠቀሙ ተጫራቾች ተቀባይነት አይኖረውም። ተጫራቾች የሚያቀርቡት እቃ ጥራት በተመረጠው ሳንፕል ጥራት መሰረት ማቅረብ አለባቸው።
  8. ጨረታው ሳጥን በአስረኛው ቀን ከቀኑ 11:00 ሰዓት ታሽጎ በአስራ አንደኛው ቀን 3:00 ሰዓት ተጫራ/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም ጨረታው በግልጽ ይከፈታል።
  9. ተጫራ የሚጫረቱበትን እቃ የደንብ ልብስ፣ የሠራተኛ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የቋሚ እቃ ትራንስፖርት ዲኮር አገልግሎት የመኪና ጎማ ግዥ፣ የመስንግዶ አቅርቦት ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ጥራት ለመለየት የሚያስችልና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ከአንድ ቀን በፊት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01 በሚገኘው ግዥ ክፍል ገቢ ማድረግ አለባቸው። ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ/ተጫራቾች ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
  10. የጨረታው አሸናፊዎች ድርጀት ያሸነፈውን እቃ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ወረዳ 4 እቃ ግምጃ ቤት ማቅረብ ይኖርበታል።
  11. የጥቃቅንና አነስተኛ ተወዳዳሪች እሴት ባልጨመሩበት እቃዎች ላይ የጨረታ ሰነድ እንደማንኛውም ነጋዴ ገዝተው የሚወዳደሩ መሆኑን /ቤቱ ያሳውቃል።
  12. /ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ ከውል በፊት 20% /ሃያ ከመቶ/ ጨምሮ ወይም 20% ቀንሶ እና ጨምሮ 25% ተጨማሪ ትዕዛዝ መስጠት ጨምሮ መግዛት ይችላል።
  13. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  14. /ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
  15. ሎት4 ትራንስፖርት አገልግሎት ተወዳዳሪዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆናችሁ ወይም ቲኦቲ /2%/ ተመዝጋቢዎችን የሚያካትት መሆኑን እንገልፃለን።

 

ተጨማሪ መረጃ- ይጄሪያ ኤምባሲ ወደ ቀጨኔ / በሚወስደው መንገድ //ከተማ ወረዳ 4 ፋይናንስ /ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0111266936 ደው መጠየቅ ይችላ፡፡

 

በጉ /ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender