የአመያ ማረሚያ ተቋም ከጥር 5 ቀን 2018 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ስድስት ወር የሚበቃ ለሕግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሽቀጣሸቀጦችን፣ የቢሮ አላቂ የግንባታ የመብራት፣ የውሃ የማሽነሪ፣ ህትመት፣ የሥልጠና የእርሻ መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር እቃዎች፣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የአመያ ማረሚያ ተቋም ከጥር 5 ቀን 2018 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ስድስት ወር የሚበቃ ለሕግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሽቀጣሸቀጦችን፣ የቢሮ አላቂ የግንባታ የመብራት፣ የውሃ የማሽነሪ፣ ህትመት፣ የሥልጠና የእርሻ መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር እቃዎች፣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
1. ነጭ ሠርገኛ ጤፍ በኩንታል 13. የደንብ ልብስ
2. የተፈጨ የበቆሎ ዱቄት በኩንታል 14. የጽህፈት መሣሪያ
3. የማሽን የተቆላ አተር ክክ በኩንታል 15. የሞተር እቃዎች
4. ባቄላ ክክ የታጠበ በኩንታል 16.ማሽነሪ ጥገና
5. ፉሩኖ ዱቄት 1ኛ ደረጃ በኩንታል 17. ህትመት
6. ጨው በኩንታል 18. የግንባታ እቃዎች
7. በርበሬ በኪሎ 19. የመብራት እቃዎች
8. ጎመን ዘር በኪሎ 20. አላቂ የትምህርት እቃ
9. አብሽ ኪሎ 21. የሥልጠና እቃዎች
10. ቀይ ሽንኩርት በኪሎ 22.የሥልጠና እቃዎች
11. ነጭ ሽንኩርት በኪሎ 23. የእርሻ መሳሪያ
12. እርሾ በፓኬት
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ለመጫረት የምትፈልጉ፡-
- የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ወረቀት፣ Tin ነምበር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ወረቀትና በመንግሥት ግዥ ላይ አቅራቢነት የተመዘገበ መሆኑን የሚገልጽ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 5,000 /አምስት ሺህ/ ብር በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ አመያ ማረሚያ ተቋም በመቅረብ የጨረታ ዶክመንትን በ100 ብር በመግዛት ዋጋ በመሙላት የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ የጨረታ ፖስታ በማሸግ በአመያ ማረሚያ ተቋም ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው በ4/5/2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአመያ ማረሚያ ተቋም ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
- ከ10,000 ብር በላይ ግዥ 2% ዊዝ ሆልዲንግ ያስከፍላል።
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0917003556 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የአመያ ማረሚያ ተቋም
