Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ሎት 1. ደንብ ልብስ፣ ሎት 2. የደንብ ልብስ ስፌት፣ ሎት 3 አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ሎት 4 የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 5. የኤሌክትሪክ እና ቧንቧ እቃዎች፣ ሎት 6 ጥገና አገልግሎት፣ ሎት 8 አላቂ የሕክምና እቃዎች፣ ሎት 9 ልዩ


የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ / 02/2018

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት /ቤት የዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ /ቤት 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ሎት 1. ደንብ ልብስ፣ ሎት 2. የደንብ ልብስ ስፌት፣ ሎት 3 አላቂ የጽሕፈት መሣሪያሎት 4 የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 5. የኤሌክትሪክ እና ቧንቧ እቃዎች፣ ሎት 6 ጥገና አገልግሎት፣ ሎት 8 አላቂ የሕክምና እቃዎች፣ ሎት 9 ልዩ ፍላጎት መጽሐፍት፣ ሎት 10 የስፖርት መማሪያ እቃዎች፣ ሎት 11 ቋሚ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት ሟሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1.     በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገብ

2.     በመስኩ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልጽ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ፣ በግብር ሰብሳቢ የተሰጠ ማስረጃ እና የግብር መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ።

3.     ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4.     ተጫራቾች ከወሰዱት የጨረታ ሰነድ ዋጋ ዝርዝር ማቅረቢያ ውጪ በሌላ ሞልቶ ቢያቀርቡ ተቀባይነት አይኖረውም።

5.     ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን ዕቃዎች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

6.     ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ከፍለው መግዛት ይችላሉ።

7.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 1100 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባቸው፤ 11ኛውቀን እስከ አራት ሰዓት ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው 11ኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በዚያው እለት ከረፋዱ 430 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ የግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 35 የሚከፈት ሲሆን 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።

8.     በጨረታው ለመሳተፍ ከሎት1 ሎት 10 ላለው ለእያንዳንዱ ሎት 5,000.00 /አምስት ብር/ ለሎት 11 ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ /ቤት በማለት ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው።

9.     ዘግይተው የቀረቡ የመወዳደሪያ ሠነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

10. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታው ውጭ የሚሆኑ ሲሆን ወደፊትም በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ ይደረጋል።

11. በጨረታው ተወዳድሮ ያሸነፈውን እቃ በኮሌጁ ጥራት /ቴክኒክ/ ኮሚቴው ጥራቱ ሲረጋገጥ ተጫራቹ በራሱ ትራንስፖርት ጭኖ በኮሌጁ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።

12. ተጫራቾች ለጨረታው ያቀረቡት ዋጋ የሚቆይበት ጊዜ ቢያንስ 60 ቀናት መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል።

13. /ቤቱ አሸናፊውን ተጫራች በሚመርጥበት ጊዜ የሚገዛውን እቃ ወይም አገልግሎት ብዛት /መጠን እንደ አስፈላጊነቱ እስከ 25 በመቶ ለመቀነስ ወይም ለመጨመር መብት ይኖረዋል።

14. የዳ//2///ቤት ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

15. ተጫራቾች ለሚኖራቸው ጥያቄ ወይም መረጃ ማግኘት ሲፈልጉ በስልክ ቁጥር 0111-54-57-56 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።

አድራሻ - 4ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ጎን

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ምኒልክ 2 ደረጃ /ቤት

Save Tender