Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ ንቃይ ቆርቆሮ ... በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ ንቃይ ቆርቆሮ ... በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

1.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ/ በመፈል ከግዥና ንብረት ማግኘት ይችላሉ፡፡

2.     ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት በግዥና ንብረት ቢሮ በመገኘት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

3.     ጨረታው የካቲት 30 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 430 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡

4.     ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ተመላሽ የሚደረግ ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

5.     ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ፡- ሳሪስ አቦ የፋፋ ምግብ ፋብሪካ አጠገብ 100 ሜትር ገባ ብሎ

ማሳሰቢያ

በስልክ ቁጥር፡- 0913 97 37 99 0960 28 79 030910 44 14 07

ማሳሰቢያ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት መመልከት ይችላሉ፡፡

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Save Tender