የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሣ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ICI Textile, Garement & Leather Technology: Automechanics GMFA & Machining Water Supply and IDDC: Electromechanical Technology IEMD,BEI, Electrical Electronics Equipement (EEES) & የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ
1. የንግድ ፈቃዳቸውንና የምዝገባ ሰርተፍኬታቸውን ለ2018 ዓ.ም ያሳደሱና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት የማይመለስ ብር 200 / ሁለት መቶ ብር የሀዋሣ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የሲዳማ ባንክ /Acc No.3427302000054 ከፍለው የባንክ ደረሰኝ ተቀብለው በኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 7 መጥተው መውሰድ ይችላሉ፡፡
2. ተጫራቾች ለሥልጠና መሣሪያ ለሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 20,000.00 /ሃያ ሺ ብር/ የጨረታ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አለባቸው፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካል ፋይናንሻል በመለየት አንድ ኦርጅናል 1 ኮፒ በማድረግ እና የጨረታ ዋስትናን አሽገው በኢንቨሎፕ በማድረግ እንዲሁም ጠቅላላውን በአንድ ላይ በማሸግ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ አስራ ስድስት የሥራ ቀናት በ16ኛው ቀን እስከ 4:00 ሰዓት ድረስ በኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መከተት አለባቸው። 4፡00 ሰዓት ታሸጎ በዚሁ ቀን በ16ኛው የሥራ ቀን ልክ ከቀኑ 04:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
4. 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተራ ቁጥር 7 የተጠቀሰውን ሂደት ጨምሮ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይፈፀማል፡፡
5. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ45 ቀናት ብቻ ነው።
6. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ የሚያገኝ ከሆነ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0462202228 ወይም 0462202227 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ሥራና ክህሎት ቢሮ የሀዋሣ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ