Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያየ አይነት ያገለገለ የቢሮ እቃዎች፣ ቁርጥራጭ እንጨቶች፣ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የተለያዩ አይነት ቶነሮች፣ ያገለገሉ የመኪና ባትሪ፣ የተለያዩ ጀሪካኖች፣ ለስላሳ መጠጦች፣ ቬንትሌተሮች እና ያገለገሉ በሮች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈል


የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ /ቤት

ያገለገ የተለያዩ ንብረቶች ግል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ /ቤት ያገለገሉ የተዓይነት የመኪና ዋወጫ ዕቃዎች፣ የተያየ ነት ያገ የቢሮ እቃ ቁርጥራጭ ንጨቶች የተለያዩ ዓይነት ያገ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች የተያዩ አይነት ነሮች ያገለገሉ የመኪና ባትሪ የተያዩ ጀሪካኖች ስላ መጠጦች ቬንትተሮች እና ያገ በሮችግል ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈ ተጫራቾ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ከጨረታ ሰነዶች ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

1.     የእቃዎቹ ዓይነትና ዝርዝር በጨረታው ሰነድ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ አስር /10/ ቀናት ውስጥ ጨረታ ሰነዱን በጉርድ ሾላ ምህረት /ክርስቲያን ፊት ድራር ሞል ጠገብ ከሚገኘው ከኢትዮጵያ መስቀል ማኀበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ /ቤት በመገኘት የጨረታውን ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ በብር 800 /ስምንት መቶ ብር/ በመዛት የጨረታ ሰነዳችሁን እስከ ሰኔ 19 ቀን 2018 .. ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ሰዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው

2.     የእቃዎቹን ዓይነትና ዝርዝር ሁኔታ በአካል ማየት የሚፈልጉ በጉርድ ሾላ ምህረት /ክርስቲያን ፊት ለፊ ድራር ሞል አጠገብ የሚገኘው በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ /ቤት በግምጃ ቤት በመገኘት ጨረታው በሪፖርተር በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾ ብቻ መጎብኘት ይችላ፡፡

3.     ተጫራቾች ከጨረታው በኋላ የሚመ ረታ ማስከበሪያ ቦንድ ሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ በመቶ /2%/ /CPO/ ባንክ ጋራንቲ አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4.     ገዥዎች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቬሎ ስከ ጨረታ መዝ ሰኔ 19 ቀን 2018 .. 8:00 ሰዓት ተዘ በአስቱ 8:30 በጉርድ ሾላ በሚገኘው ምህረት / ፊት ፊት ድርራ አጠገብ በሚገኘው የማኀበሩ መሰብሰበያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወደም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

5.     ተጫራ ጨረታውን አሸናፊ መሆናቸው ከተቸው ተጫራቾች የሸነትን ንብረት ክፍያውን በአምስት ቀናት ውስጥ ክፍ ማንሳት ይኖርበቸዋል። ካልሆነ ጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ /Cpo/ ድርጅቱ ገቢ ያደርጋል ወይም ተመ አይሆንም፤

6.     ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ተጫራቾች ጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈ ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ አድራሻ ስልክ በመደወል ኘት የሚች መሆኑን እንገልፃለን።

 

ትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር

አዲስ አበባ ቅርንጫፍ / ቤት

ስልክ ቁጥር: 011-515-06-08

ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 41076

 

Save Tender