Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በዴሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መስሪያቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተጠቀሱትን እቃዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2019

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በዴሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2019 የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መስሪያቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተጠቀሱትን እቃዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የግዥው ዓይነት

1.የደንብ ልብሶች

2.የጽህፈት (ስቴሽነሪ) መሳሪያዎች

3.የጽዳት እቃዎች

4.የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

5.ቋሚ የቢሮ እቃዎች (Furniture)

6.የተለያዩ የመኪና ጎማዎችና የጎማ ካላማዳሪ

7.የተለያዩ ሞተር ሳይከልና፤የተለያዩ የሞተር ሳይክል ጎማዎች

8.የቴክንክና ሙያ የህንፃ መሳሪያዎች

9.የህትመት ሥራዎችን ለማቅረብ የሚከተለውን መስፈርት ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

መስፈርቱም-

1.     2018 / በዘርፉ የወጣ ወይም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.     2018 / ግብር ስለመከፈሉ መስረጃ (ከሊራንስ) ከገቢዎች /ቤት ማቅረብ የሚችል፡፡

3.     በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ የሆነና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

4.     ተጫራች ቫት (VAT) ወይም ቲኦቲ (TOT) ተመዝጋቢ የሆነና TIN number ማስረጃ ማቅርብ የሚችል፡፡

5.     የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረ ሲፒኦ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ 20,000.00(ሀያ ሺህ) ብር ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡

6.     ተጫራቾች /ቤቱ ባወጣው የዋጋ ማቅረቢያ ሠንጠረዠ መሰረት ዋጋቸውን በትክክል ሞልተው በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማቸውን በመፈረምና የድርጅቱን ማህተም አድርገው ሙሉ አድራሻቸውን በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ አለባቸው፡፡

7.    ግዥው 20,000 ብር በላይ ከሆነ 3% የመንግስት ታከስ ያስከፍላል፡፡

8.    የሽያጭ ደረሰኝ ለእያንዳንዱ ሴከተር /ቤት መፃፍ አለበት::

9.    ቫት ወይም ቲኦቲ (TOT) ጨምሮ ያልሰራ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል፡፡

10.  አሸናፊ ተጫራቾች ለመልካምሥራ አፈጻጸም የጠቅላላ ዋጋውን 10% (አስር ፐርሰንት) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

11.    ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ አስራ አምስት (15) የሥራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከዴጋ ወረዳ ገቢዎች /ቤት በማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) መግዛት ይችላሉ፡፡

12.   ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴከኒክ ዋና እና ኮፒ እንዲሁም ፋይናንስ ዋና እና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በቀን 27/11/2018 እስከ 15/12/2018 1120 ሰዓት ብቻ ዴጋ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በቢሮ ቁጥር 4 ማስገባት አለባቸው፡፡

13.  የጨረታ ሳጥን በቀን 15/12/2018 1130 ሰዓት ይዘጋል፡፡

14.  አሸናፊው ተጫራች የእቃውን ናሙና በውል መፈፀሚያ ጊዜ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

15.  የእቃው ማስረከቢያ ቦታ ዴጋ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ሆኖ ጠቅላላ ወጪ የሻጩ ግዴታዎች ናቸው፡፡

16.  የጨረታ ሰነድ የሚከፈተው በቀን 18/12/2018 330 ሰዓት በዴጋ ወረዳ አስተዳደርጽ/ቤት አዳራሽ ይከፈታል፡፡

17.  የእቃው ብዛት 20% ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል፡፡

18.  አሸናፊ ተጫራቾች የተጠየቁትን እቃ ሳያጓድሉ በአንድ ጊዜ ሲያስገቡ ብቻ ከፍያ የሚፈፀም መሆኑን ማወቅ አለባቸው፡፡

19.  መሥሪያቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ለበስጠ መረጃ፦ ስልከ ቁጥር 0913267331 ወይም 0966453135 መደወል ይችላሉ።

 

በቡኖ በዴሴ ዞን የዴጋጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender