Tender Detail

Tender Details


በኢሉባቦር ዞን የአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙት ሴክተር መስሪያቤቶች አገልግሎትየሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎችን አላቂ ዕቃዎችን፤ የጽዳት ዕቃዎችን፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ የፈርኒቸርና የቢሮ ዕቃዎችን፤ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፤ ሞትር ሳይከል፤ የመኪናና የሞትር ሳይክል ጎማና ካለማዳሪያ፤ የስፖርት ትጥቅ እንዲውም፤ ለቴከኒክ እና ሙያ ማሠልጠኛ ኮሌጅ የሥልጠና መሳ


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019

 

በኢሉባቦር ዞን የአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙት ሴክተር መስሪያቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎችን አላቂ ዕቃዎችን፤ የጽዳት ዕቃዎችን፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ የፈርኒቸርና የቢሮ ዕቃዎችን፤ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፤ ሞትር ሳይከል፤ የመኪናና የሞትር ሳይክል ጎማና ካለማዳሪያ፤ የስፖርት ትጥቅ እንዲውም፤ ለቴከኒክ እና ሙያ ማሠልጠኛ ኮሌጅ የሥልጠና መሳሪያዎች ከዚህ በታች የተዘሪዘሩትን መስፈርቾችን ለሚያማሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስስዚህ ተጫራቾች

1.     በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው

2.    በአቅራቢዎች መዝገብ ላይ ስለመመዝገቡ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

3.    የቫት ተመዝጋብና የቲን ቁጥር ያላቸውማስረጃ ማቅረብ የሚችል እና ተጫራች ለሚያቀርበዉ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆንአለበት

4.    የጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ብር (20,000) (ሀያ ሺህ) በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል፡፡

5.    በዋጋ ማቅረብያ ሰነድ ላዪ ስርዝ ድልዝ ካለው የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

6.    አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃዎች እስከ የአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ማቀረብ የሚችል፡፡

7.    የጨረታ ውል ማሰከበሪያ ባሸነፈበት ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክበተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል፡፡

8.    ጨረታው በአድስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 15 የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ስሆነ ለመወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ከአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት በመውሰድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በአሌ ወረዳ ገብዎችጽ/ ቤት በመክፈል መግዛትየሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

9.    ተጫራቾች የማወዳደሪያ የዕቃ ሙሉ ስምና ዋጋ የተሰራበት ሀገርና የጥራት ደረጃውን አማልታው እንድሁም አሰፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የዕቃዉን ናሙና ማቀረብ አለባቸዉ

10.  ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛዉ የሥራ ቀን በ6፡00 ሰዓት ታሸጎ በዚሁ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ላይ ተወዳደሪዎች ወይም ሕጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት በአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

11.    ተወዳዳሪዎች የጨረታውን ሰንድ ኦሪጅናሉንና ፎቶኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፐ ማቅረብ አለባቸው

12.   ይህ ማስታወቂያ ከዚህ በፊት በወረዳው ላይ ተወዳድሮ ካሸነፍ በኃላ በውሉ መሠረት ያላቀረቡትን ተወዳዳሪዎች አይመለከትም ፡፡

13.  መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር 0475540066፣0475540384፣0475540891 በሥራ ሰዓት መደወል ይቻላል

 

በኢሉባቦር ዞን የአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
The Ale Woreda Finance Office, Ilubabor Zone, invites open bids under tender No. 01/2019 for supplying office stationery, cleaning materials, electronics, furniture and office equipment, staff uniforms, motorcycles, vehicle and motorcycle tires and tubes, sports equipment, and training materials for the technical and vocational college. Bid documents are available for 500 ETB from the Ale Woreda Finance Office. A bid bond of 20,000 ETB in the form of a confirmed CPO is required. Submission deadline and bid opening: August 21, 2026. Bidders must have a renewed trade license, supplier registration proof, and VAT/TIN registration.
Save Tender