Tender Detail

Tender Details

  • Company በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ገላን ኮንደሚንየም ፓስ እስቴሽን ወረድ ብሎዳዊት ህንፃ, Phone: 0900046299
  • Website
  • Deadline22 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 400 (የማይመለስ)
  • opening dateይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት (10) አስር ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች ግዥ (የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የህትመት አገልግሎት እና የትራንስፖርት አገልግሎት)


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/…/ 2019 ዓ.ም

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም ሎት አንድ የደንብ ልብስ ፤ ሎት ሁለት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 3፡-የጽዳት እቃዎች ፣ ሎት አራት የመኪና ጎማ፤ ሎት አምስት የህትመት አገልግሎት እና ሎት ስድስት፡ የትራንስፖርት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።

  1. የዘመኑን በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ መቅረብ የሚችሉ፤ የግብር ከፋይ መለያ ማቅረብ የሚችሉ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ከ (egp / www.ppa.gov.et (https://www.ppa.gov.et/) ) ማቅረብ የሚችሉ፤ እንዲሁም ናሙና ለተጠየቀባቸው እቃዎች ናሙና ፕሪንት አድርገው ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃዎች እና አገልግሎቶች ማለትም ለሎት 1 (የደንብ ልብስ) ብር 50,000.፤ ለሎት 2 (አላቂ የቢሮ እቃዎች) ብር 30,000፤ ለሎት 3 (የጽዳት እቃዎች) ብር 25,000,፤ ለሎት 4 (የመኪና ጎማ) ብር 7,000፤ ለሎት 5 እና 6 ለእያንዳንዳቸው በተናጥል የ5,000 ብር (አምስት ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዥያ ትእዛዝ CPO ብቻ (አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ) በሚል አሰርተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10 % ማስያዝ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  4. ከለይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት (10) አስር ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በእለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
  6. ከጥቃቅንና አነስተኛ / የድጋፍ ደብዳቤ ይዘው የሚመጡ ተጫራቾች ከሆኑ እሴት ጨምረው የሚያመርቱት ምርት ምን እንደሆነ በጽሁፍ የብቃት ማረጋገጫ ደብዳቤ ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል። የሀገር ውስጥ ምርት ችርቻሮ / ጅምላ ንግድ ከሆነ ደግሞ ከአምራቹ የተሰጣቸውን ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ካልሆነ ግን እንደማንኛውም ተጫራች ሰነድ ገዝተው እንዲሁም የጨረታ እና የውል ማስከበሪያ በማስያዝ መወዳደር የሚችሉ ይሆናል።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ/ወረዳ 7 አስተዳደር ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13 በመቅረብ የማይመለስ ብር 400 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ውይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡-ቃሊቲ ቅ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር: 011-471-7931


በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of uniforms, office supplies, cleaning items, vehicle tires, printing services, and transport services across six lots. Bidders must hold valid trade licenses, tax clearance, VAT registration, and supplier registration. Samples may be required.
Save Tender