የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት የመ/ደ/ት/ቤት በ2019ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም፡-
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-0001/2019
የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት የመ/ደ/ት/ቤት በ2019ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም፡-
- ሎት1--- የደንብ ልብሶች
- ሎት2 አላቂ የቢሮ እቃዎች
- ሎት-3--ልዩልዩ አላቂ የህክምና ዕቃዎች
- ሎት4 አላቂ የትምህርት እቃዎች
- ሎት-5- አላቂ የዕዳት ዕቃዎች
- ሎት-6 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች
- ሎት-7 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ተጫራቾች፡-
- በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት ተመዝግበው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቶች በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ ለእያንዳንዱ ለሚሳተፉበት ሎት ማስያዝ ግዴታ አለበት፡፡
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በአዲስ አበባ ማረሚያ የመ/ደ/ት/ቤት ስም በባንክ ሲፒኦ (CPO) ለማስያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
- ይህ ጨረታ ጸንቶ የሚቆየው ለ60 ቀን ብቻ ነው፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአዲስ አበባ ማረሚያ የመ/ደ/ት ቤት (በቃሊቲ ማረሚያ ቤት) በፋይናንስ ቢሮ ቁ.3-NC 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል በትምህርት ቤቱ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቶች የሚጫረቱበትን ዋጋ በዝዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልጽ በመሙላት በመጨረሻ ቦታ ላይ ስም፡ ፊርማና ህጋዊ ማህተም በማኖር በታሸገ ኤንቨሎጥ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘውትር በስራ ሰዓት ከ2፡30- 30-11:30 ዋጋቸውን በመሙላት በተጠቀሰው የስራ ሰዓት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በየሎቱ ከታች በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
| 1 | ሎት1-የደንብ ልብስ | 40,000 |
| 2 | ሎት2-አላቂ የቢሮ ዕቃዎች | 22,000 |
| 3 | ሎት3-አላቂ የት/ት ዕቃዎች | 1,000 |
| 4 | ሎት4-የላብራቶሪ | 20,000 |
| 5 | ሎት5-የፅዳት ዕቃዎች | 60,000 |
| 6 | ሎት6-ልዩ ልዩ መሳሪያዎች | 20,000 |
| 7 | ሎት7-ቋሚ እቃዎች | 40,000 |
- ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ሊዘጋ አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታውን አሸናፊ ሆነው ከተገኙ በኋላ 10% ባሸፉበት ዕቃ መጠን መሰረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታውን ለማባዛት የሚሞክር ከጨረታው ውጪ እንደሚሆንና የጨረታውን ማስከበሪያ CPO እንደሚወረስባቸው ማወቅ አለባቸው፡፡
- በጥቃቅን እና አነስተኛ ለተደራጁ ተጫራቾች ለሚያመርቱት ምርት ብቻ ከክፍያ ነፃ ካደራጃቸው እኩል ደብዳቤ በማፃፍ እና ለማያመርቱት ምርት (ዕቃ) እንደማንኛውም ተጫራች ሰነዱን በመግዛት እና በየሎቱ የተቀመጠውን የጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በወጣ በ11ኛው ቀን 4:00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 በትምህርት ቤቱ በፋይናንስ ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 03 ይከፈታል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 09-59-15-24-03/0959-15-25-68
ለበለጠ መረጃ:- አድራሻ አታቂ ቃሊቲ ከተማ ወረዳ 7 አዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ
የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት የመ/ደ/ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Open tender for the supply of various goods for Addis Ababa prison primary and secondary schools, across seven lots: uniforms, office supplies, medical items, educational materials, cleaning supplies, various equipment, and fixed office furniture. Bidders must be registered government suppliers with valid licenses, VAT registration, and tax clearance.
