በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 14 ትምህርት ጽ/ቤት ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ቁዛ ቅድመ አንደኛ፥ እንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019
በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 14 ትምህርት ጽ/ቤት ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ቁዛ ቅድመ አንደኛ፥ እንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
- ሎት-1 አሳዊ የቢሮ አቃዎች፣ሰላዊ የትምህርት ዕቃዎች
- ሎት2 የጽዳት ዕቃዎች
- ሎት3 የደንብ ልብስ
- ሎት-4 የህትመት ስራዎች
- ሎት-5 አሳዊ የህክምና አቃዎች ፣ የሳብራቶሪ አቃዎች
- ሎት 6 የትራንስፖርት እና ፍሳሽ ቆሻሻ ማሶገድ ስራዎች
- ሎት-7 የተሰያዩ ሰጥገና የሚውሱ እቃዎች
- ሎት-8 የውሀ እና ቀሱ አቅርቦት
- ሎት 9 ቋሚ መገልገያ እቃዎች እና መሣሪያዎች
- ሎት 10 የኮምፒውተር ፎቶ ኮፒ፣ ማባዣ ጥገና
- ሎት11 የዲስክ ብየዳ፣ ቀስም ቅብ ስራ የተማሪዎች በር ብየዳ ስቶር ቤት ስራ
ከሳይ በተዘረዘሩት ሱቶች መሰረት፡-
- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የንግድ ምዝገባ ፈቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN no ያላቸው
- ቫት ተመዝጋብ የሆኑ
- ለአነስተኛ እና ጥቃቅን የሚያመርቱት ምርት ተጠቅሶ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የአቅራቢነታቸው ከዌብሳይት ላይ ሲረጋገጥ ተመዝግቦ መገኘት የሚችል
ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትርበሥራ ሰዓት ከቀኑ 2:30-11፡30 ሠዓት ድረስ የማይመለስ 300.00 ብር/ሶስት መቶ ብር / በመክፈል ከግዥ አስተዳደር ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት በሰንጠረዡ ሥር በተቀመጠው ዝርዝር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒአ (CPO) በማሰራት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤ ተወዳዳሪዎች ማስረጃቸውንና የእቃዎቹን በአራት ኢንቭሎፕ ማለትም ፋይናንሻል ኦርጅናል ፣ፋይናንሻል ኮፒ (ቅጂ)፣ ቴክኒካል ኦርጅናል እና ቴክኒካል ኮፒ (ቅጂ) ብሎ በመለየት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
| ሎት | የአቃው /የስራው/ ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን | የሰጠቃላይ በጀቱ የተወሰደው ብዜት |
| 1 | አላቂ የብሮ እቃዎች፥አላቂ የትምህርት እቃዎች | 4000 | 0.5 |
| 2 | የጽዳትዕቃዎች | 4000 | 0.5 |
| 3 | የደንብ ልብስ | 10,000 | 0.5 |
| 4 | የህትመት ስራዎች | 4000 | 0.5 |
| 5 | አላቂ የህከምና እቃዎች፣ የላብራቶሪ እቃዎች | 4000 | 0.7 |
| 6 | የትራንስፖርት እና ፍሳሽ ቆሻሻ ማሶገድ ስራዎች | 4000 | 0.5 |
| 7 | የተለያዩ ለጥገና የሚውሉ እቃዎች | 4000 | 0.5 |
| 8 | የውሀ እና ቆሎ አቅርቦት | 3000 | 0.5 |
| 9 | ቋሚ መገልገያ እቃዎች እና መሣሪያዎች | 8000 | 0.5 |
| 10 | የኮምፒውተር፣ ፎቶ ኮፒ፣ ማባዣ፣ ጥገና | 1500 | 0.5 |
| 11 | የዴስከ ብየዳ፣ ቀለም ቅብ ስራ የተማሪዎች በርብየዳ ስቶር ቤት እና የዶሮ ቤት ስራ | 17,500 | 0.5 |
- ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ከቀረበው አጭር መግለጫ /specification/ ውጪ በመሰረዝ ወይም በማሻሻል ማቅረብ እና በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት አይፈቀድም፡፡
- ተጫራቶች ጨረታውን ካሸነፉ የውል ማስከበሪያ (CPO) 10% ያሲዛሉ፡፡
- የጨረታው ሳጥን በ10ኛው ቀን አብቅቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ታሽጎ በዕለቱ በ4፡30 ሠዓት በት/ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገርግን የሚከፈትበት ካላንደር የሚዘጋው ቅዳሜ እና እሁድ ወይም ሀገር አቀፍ ክብረ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ሎቶች ላይ ናሙናዎችን በማዳበሪያ አድርጎ ከጨረታው ማብቂያ የመጨረሻ ቀን እንድ ቀን በፊት ማቅረብ አለባቸው። ለናሙና መረካከቢያ የሚቀርበው ፎርም ድርጅቱን የሚገልፅ እና የድርጅቱ ማህተም ያረፈበት መሆን ይኖርበታል ።
- የጨረታ አሸናፊ ድረጅት ያሸነፈውን ዕቃ በራሱ የትራንስፖርት ወጪ መ/ቤቱ ድረስ የማቅረብና የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡
- ት/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው ዕቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- ፌታ/ሀ/ገ, የመ/ደ/ት/ቤት ጥቁር አባይ ጫማ ፋብሪካ ወረድ ብሎ ወደ አዲስ ሰፈርበሚወስደው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ ደገኛል፡፡
011-2-73-05-65 09-13-96-26-44 011-270-17-87:09-13-96-44
በአዲስ ከተማ ክፍስ ከተማ ት/ት ፅ/ቤት የ"ወረዳ 14 ፊታ/ሀ/ገ, ቁ.1 የመ/ደ/ት/ቤት
