በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የቢሮ እቃዎችን፤ ቋሚ እቃዎችን፤ የሆስፒታል መሳሪያዎችን፤ የጎማና ከለመነዳሪ፣ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎችን እና የደምብልብሶችን፡ ግንባታ እቃዎችን፡ የቴክኒክና ሙያ የሰልጠና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የቢሮ እቃዎችን፤ ቋሚ እቃዎችን፤ የሆስፒታል መሳሪያዎችን፤ የጎማና ከለመነዳሪ፣ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎችን እና የደምብልብሶችን፡ ግንባታ እቃዎችን፡ የቴክኒክና ሙያ የሰልጠና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡፡
- በዚህ ስራ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የ2018/2019 ግብር መከፈላቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች እሴት ታክስ/ቫት/ የተመዘገቡ መሆናቸውን የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ "QR CODE'/ብርሃንና ሰላም ደረሰኝ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታውን ሰነድ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ገ/ጽ/ቤት በጉዱሩ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ቢሮ ቁጥር.4 የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ከፍለው ጨረታው ከወጣበት ቀን 2019 ዓ.ም ተከታታይ 15 የስራ ቀናት መካከል በየቀኑ ከ2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የተጫረቱበትን የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ ኦሪጅናልና ኮፒ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው። እንዲሁም ጥቃቅንና አነስተኛ ማይክሮ ኢንተርፕራይዞች ይህን ማስከበሪያ ዋጋ ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ ጉ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በመቅረብ ዋጋ ማቅረቢያዎችን በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ሳጥን 15ኛው ስራ ቀን ከቀኑ 2:30 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 2፡45 በጉዱሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቁጥር 13 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ካሸነፉ በራሳቸው ወጪ እቃውን የጽ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በሰነዱ ላይ የተጠቀሰው የእቃው ብዛት (Quantity) 20% ለመቀነስም ሆነ ለመጨመር መስሪያ ቤቱ ሙሉ መብት አለው፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0982246707, 0964224744, 0919496973
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of office supplies, furniture, hospital equipment, electronics, clothing, construction materials, and vocational training tools by Guduru District Office, Horro Guduru Wollega Zone. Bidders need valid trade license, tax clearance, and VAT registration.
