በለሚኩራ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት አመት ግልጽ ጨረታ ለማውጣት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መስያ ቁጥር 001/2019
በለሚኩራ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት አመት ግልጽ ጨረታ ለማውጣት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡
| ተ/ቁ | ሎት | የእቃው ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ |
| 1 | 1 | ደንብ ልብስ | 10000 |
| 2 | 2 | የጽዳት እቃዎች | 14500 |
| 3 | 3 | የእስቴሽነሪ እቃዎች | 12000 |
| 4 | 4 | ኤሌከትሮኒከስ | 10000 |
| 5 | 5 | ህትመት | 24000 |
| 6 | 6 | ቋሚ እቃዎች | 35000 |
| 7 | 7 | የጀነሬተር ሰርቢስ | 22500 |
| 8 | 8 | ኮምፒውተር ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ጥገና | 22500 |
| 9 | 9 | አላቂ የቢሮ እቃዎች | 12000 |
| 10 | 10 | የልብስ ስፌት | 10000 |
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገበ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቲን ቁጥር ያላቸው
- ተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ 300 ብር በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 48 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 48 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- አነስተኛና ጥቃቅን በሚያመርቱት ምርት ብቻ ከክፍያ ነጻ ሰነድ ይወስዳሉ፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ታሽጎ በእለቱ 4:30 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል የጨረታ መዝጊያና መከፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ የሚቀጥለውን የስራ ቀን በመጠቀም በተመሳሳይ ሰእት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ዘግይቶ የሚመጣ ጨረታ ተቀባይነት አይኖረውም
- ተጫራቾች ሲያሸንፉ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና የሚቀርብባቸውን እቃዎች ናሙና ማቅረብ
- የጨረታ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት የመስራቤቱ ንብረት ከፍል ገቢ ማድረግ ለበት
- ጤናጣቢያው ለጨረታ ካቀረበው እቃ 20% ድረስ የመጨመርም ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ ተጠበቀ ነው::
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት 45 ቀን ነው::
- ዋጋ የተሞላበት የጨረታ ሰነድ በየሎቱ ለብቻ በማሸግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
- ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ሲፒአ ማሰራት አለባቸው
- በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ኦርጅናል ማህተም ሊኖር ይገባል፡፡
- ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ቫት ማካተት አለባቸው።
- ተጫራቾች የተፈለገውን እታ ሳይሰርዙ ሳይጨምሩና ሳይቀንሱ ለተጠቀሰው እቃ ብቻ በዋጋ መሙያ ላይ መሙላት አለባቸው ይህን ያላደረገ ተጫራች ከውድድሩ ይሰረዛል፡፡
- ከጨረታ ሰነድ ውጭ የተሞላ ዋጋ ተቀባይነት የለውም፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ በወ8 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ ስም ሲፒኦ መሆን አለበት፡፡
አድራሻ፡-ወደሰሚትበሚወስደው መንገድፈጋመብራቱጋርእንደደረሱወደግራ30ሜትርገባብሎ ስልክ ቁጥር: 0118 59 34 64 በመደወል ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ።
በለሚኩራ ክፍስ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ
✨ messages.ai_summary
Open tender for the 2019 budget year at Amoraw Memorial Health Center, District 08, Bolemi Kura Sub-city. Procures uniforms, cleaning supplies, stationery, electronics, printing, fixed assets, generator service, computer/printer/copier maintenance, office equipment, and tailoring. Bidders need valid trade licenses, tax clearance, and supplier registration.
