በአ/ከ/ክ/ ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፣ አ/ከ/ክ/ከ/ወ/5/ፋ/ጽ/001/19
በአ/ከ/ክ/ ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
|
ሎት ቁጥር
|
የሎት ዝርዝር
|
ከጠቅላል ዋጋ የሚያሲዙት/የብር መጠን/
|
|
ሎት 1
|
የደንብ ልብስ
|
27,234.85
|
|
ሎት 2
|
ቋሚ ዕቃዎች
|
5,000.00
|
|
ሎት 3
|
የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች
|
15,448.42
|
|
ሎት 4
|
የፅዳት ዕቃዎች
|
18,469.14
|
|
ሎት 5
|
የቢሮ መስተንግዶ
|
22,648.8
|
|
ሎት 6
|
የመኪና ኪራይ
|
14,593.59
|
|
ሎት 7
|
የተለያዩ የዲኮር ስራዎች
|
5,003.75
|
|
ሎት 8
|
የጉልበት ሰራተኛ
|
5,250.00
|
|
ሎት 9
|
የሕትመት ስራዎች
|
1000.00
|
|
ሎት 10
|
የደንብ ልብስ ስፌት
|
10,000.00
|
|
ሎት 11
|
የተለያዩ የግብርና ዘሮች
|
4,500.00
|
|
ሎት 12
|
የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ
|
22,648.8
|
በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
* የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉና የግብር መለያ ቁጥር ያላቸው።
* የቫት/TIN NO/ ተመዝጋቢ የሆኑና በአቅራቢዎች ዝርዝር በዌብ ላይት ስለመመዝገባቸው መረጃ የምናይ መሆኑን
* ተጫራቾች ለመወዳደር የጨረታ ሰነድ ስታስገቡ ለተወዳደራችሁበት አላቂ ዕቃ እና የልብስ ስፌት ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባችኋል።
* ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ /cpo/ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 0.5% በማስላት በማስያዝ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ይህን ካላቀረቡ ከውድድር ውጪ ይሆናሉ።
* ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በማይመለስ ብር በካሽ 200.00 /ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል በወረዳ 5 ፋ/ጽ/ቤት 2ተኛ ፎቅ ወደ ቢሮው ሲገቡ በስተቀኝ በመግባት መግዛት ይችላሉ።
* የጨረታ ሠነዱ በተጫራቾች መሞላት ያለባቸው ከፍሎች በሙሉ መሞላት አለባቸው።
* በስራ ኢንተርፕራይዝ የተደረጃችሁ በራሳችሁ ምርት ላይ ልዩ አስተያየት ስለሚደረግ አምራች መሆናችሁን የሚገልፅ መረጃ ካደራጃችሁ አካል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለባችሁ።
* በስራ ኢንተር ፕራይዝ የተደራጃችሁ ከምታመርቱት ምርት ውጪ ባለ ዘርፍ እና ሰነድ ላይ እንደማንኛውም ተጫራች ድርጅት cpo ማስያዝ ይኖርባችኋል።
* ለሰራተኞች ካፍቴርያ መብራት ክፍያ በወር 4,000 ውሃ የቤት ኪራይ 'የመስሪያ ቁሳቁሶች ከመ/ቤቱ የሚቀርብ ይሆናል።
* ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫትን አካተው ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
* ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ይከፈታል።
* ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
* ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታ ራሱን ማግለል አይቻልም።
* የተጫራቾችን አድራሻ የሚገልፅ ሙሉ መረጃ ከሰነዱ ጋር መያያዝ አለበት።
* መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
* ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ካሽነፈው ዕቃ ከጠቅላላ ዋጋ 10% በባንከ የተረጋገጠ /cpo/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
* ተጫራቾች የቢሮ መስተንግዶ ላይ የምትወዳደሩ የውሃና የቆሎ ሳምፕል ማቅረብ አለባችሁ። ሳምፕል ያላቀረበ ተጫራች ድርጅት ከጨረታ ውጭ ይሆናል።
* አሸናፊ ተጫራች ድርጅት የአሸነፋችሁትን ዕቃ በራሳችሁ ትራንስፖርት በማጓጓዝ ማቅረብ አለባችሁ።
አድራሻ፡- ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጳውሎስ ቅርንጫፍ ወደ አበበ ቢቂላ ስታዲየም መውረጃ 300 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል፡።
ለበለጠ መረጃ፦ ስልክ ቁጥር 011-230-6998 / 09 27 60 26 30/
ማሳሰቢያ፡-
- በተጫረታችሁበት ዕቃ ላይ ዋጋ ስታስገቡ ቫትን ያካተተ መሆን ይጠበቅብዎታል መወዳደር የሚቻለው ንግድ ፍቃዱ ላይ በተሰጠው ስራ ዘርፍ ብቻ ነው።
- ተጫራቾች ያስገባችሁትን ሳምፕል በቂ ማስቀመጫ ቦታ ስለሌለን አሸናፊና ተሸናፊ ከተለየ በኋላ በ60 ስልሳ የስራ ቀናት ውስጥ እንድትወስዱ እያሳሰብን በተቀመጠው ቀናቶች ውስጥ የማይወስድ ተጫራች ጽ/ቤቱ መስሪያ ቤቱ ሃላፊነቱን አይወስድም።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዛችሁትን cpo ለውል ማስከበሪያ ማዞር ማስያዝ አይቻልም።
- ተጫራቾች ዋና የጨረታ ሰነድ ላይ ክፍል 2/ሁለት/ እና ክፍል 6/ስድስት/ በተጫራቾች የሚሞላውን ቅጽ መሙላት እና በየአንድአንዱ ገጽ ላይ ፊርማና የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መመለስ ይኖርባችኋል። ነገር ግን ከፍል 2 እና ክፍል 6 ላይ በተጫራቾች የሚሞላውን ቅፅ ያልሞላ ተጫራች እና
- የጨረታ ሰነዱን ካልመለሰ /ተመላሽ ካላደረገ ከላይ የተጠቀሱትን ያላሟላ ተጫራች ጨረታው ውድቅ ይሆንበታል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያም ሆነ ለውል ማስከበሪያ የምታሲዙት በCPO ብቻ ነው። ከሲፒኦ ውጪ በቼክና በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አይቻልም። ካስያዛችሁም ከውድድር ውጪ ትሆናላችሁ።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
