Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የሊሙ ገነት ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚውሉ የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና የፅዳት መሳሪያዎች ኤሌክትሮኒክስ ፤ ፈርኒቸሮች ሞተርሳይክሎች ፣ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች እና የግንባታ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት ተጫራቾች


የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የሊሙ ገነት ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚውሉ የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና የፅዳት መሳሪያዎች ኤሌክትሮኒክስ ፤ ፈርኒቸሮች ሞተርሳይክሎች ፣ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች እና የግንባታ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት ተጫራቾች

  1. ለእያንዳንዱ የዕቃ ግዢ ፍላጎት ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው እንዲሁም የ2019 ዓ.ም ግብር ያሳደሰ እና የንግድ ፍቃድ ኮፒ ማቅረብ የሚችል
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆኑ የሚገልጽ ኮፒ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  3. (TIN Number) ቲን ነምበር ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የሚገልፅ ሰርተፊኬት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  4. ተወዳዳሪዎች ስእያንዳንዱ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000 (አስርሺህ) በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
  5. QR ገቢ ደረሰኝ ስስመኖሩ ኮፒ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

በሊሙ ገነት ገንዘብ ፅ/ቤት በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናቶች የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ::

ጨረታው የሚከፈትበት በቀን 05/01/2019 ሰዓት4:30 ሆኖ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል

ማሳሰቢያ - መ/ሪያ ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0925341257/ 0917829078

በኦሮሚያ ክልስ በጅማ ዞን የሊሙ ገነት ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender by Limu Genet Finance Office, Jimma Zone, Oromia, for procuring office supplies, cleaning equipment, electronics, furniture, motorcycles, uniforms, vehicle tires, and construction materials for government offices. Bidders must hold valid trade licenses, tax clearance, VAT and TIN certificates.
Save Tender