የለገጣፎ ለገዳዲ ከ/ከ/ወረዳ ፍርድ ቤት በ2019 የበጀት አመት የተለያዩ ደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች የቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈሪኒቸር)፤ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎችና የመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለፁትን መመሪያ መሠረት ተጫራቾች ይህንን የጨረታ መመሪያ አክብረው እንዲካፈሉ እናሳውቃለን ፡፡
የገዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ/ም
የለገጣፎ ለገዳዲ ከ/ከ/ወረዳ ፍርድ ቤት በ2019 የበጀት አመት የተለያዩ ደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች የቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈሪኒቸር)፤ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎችና የመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለፁትን መመሪያ መሠረት ተጫራቾች ይህንን የጨረታ መመሪያ አክብረው እንዲካፈሉ እናሳውቃለን ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፋሉ፤ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት የላቸዉ ፤ተጨማሪ እሴት ታከስ (ቫት) እና የቲን ተመዝጋቢ ስለመሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም በሌላም በሚመለከታቸው ፈቃድ ሰጪ አካላት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና የምስከር ወረቀት ያላቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለጹትን ማንኛውንም ሁኔታ መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን ትቻለው ማለት አይችልም ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00(አስር ሺህ ብር ብቻ ) በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ማስያዠ አለባቸው፡፡
- አሸናፊዎች በሚገቡት ውል መሰረት ለመፈጸም ለውል ማስከበሪያ ያሸነፉትን ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) ወይም(CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት እስከ መስከረም 28/2019 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ በለገ ጣፎ ለገዳዲ ከ/ከ/ወረዳ ፍርድ ቤት ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ 300.00 /ሶስት መቶ ብር / ብቻ ለለገ ጣፎ ለገዳዲ ክ/ከ/ወረዳ ፍርድ ቤት በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣ ጀምሮ እስከ መስከረም 29/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ከቀኑ በ6፡30 ሰዓት በመስሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ በመቅረብ ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርብቸዋል፡፡ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 6፡30 ታሽጎ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለለገጣፎ ለገ ዳዲ ከ/ከ/ወረዳ ፍርድ ቤት ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ባለቤቱ ወይም ህጋዊ ወኪሉ ባልተገኙበትም ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ህጋዊ ውክልና የሌለው ሰው ምንም ዓይነት ጥያቄ ወይም ሀሳብ ማቅረብ አይችልም፡፡
- የጨረታ ሰነዱ በሠዓቱ በጨረታ ሣጥን ዉስጥ ካልገባ ተቀባይነት የለውም፡፡
- የጨረታው ሠነድ ኦርጅናልና ኮፒው ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት አለበት፡፡
- የጥቃቅንና አነስተኛ ማይከሮ ኢንተርፕራይዝ ለውድድር የሚቀርቡት የዘመኑን ሂሳብ ኦዲት አስደርገው ማስረጃ መቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- የጥቃቅንና አነስተኛ ማይክሮ ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር ብቻ ) በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ማስያዝ አለባቸው፡፡ ሆኖም ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማሉ፡፡
- ፍርድ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ 0116682321/0910922604/0933723568
የለገጣፎ ለገ ዳዲ ክ/ከ/ወረዳ ፍርድ ቤት
✨ messages.ai_summary
The court seeks bids for uniforms, office supplies, cleaning items, furniture, electronics, and similar goods. Bidders must hold a valid trade license, pay taxes, and provide VAT/TIN registration. Registration with the Ministry of Finance or relevant bodies is required.
