Tender Detail

Tender Details

  • Company በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ
  • Address ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ከለቡ ፍርድ ቤት በስተጀርባ በተለምዶ ቫርኔሮ አደባባይ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-12-09-87-70
  • Website
  • Deadline07 Sep 2026, 5:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300 (ሶስት መቶ ብር)
  • opening date አስር ቀን ቆይቶ በቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Categories Furniture And Furnishing , Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ 2019 በጀት ዓመት የሚሆን 1 ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፤ ቋሚ እቃ፤ ደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃ፤ የጥገና እቃ የጥገና ስራ፤ የጭነት አገልግሎት፤ ህትመት፤ የህክምና ማሽን እቃ አክሰሰሪ፤ የመድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት እና የህከምና ዕቃ የልብስ ስፌት  2019/01 አንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

.

 

የእቃው አይነት

 

የሎት አይነት

 

የጨረታ ማሰከበሪያ

 

1

 

የፅህፈት መሳሪያ

 

ሎት 1

 

15000

 

2

 

ቋሚ እቃ

 

ሎት 2

 

15202

 

3

 

ደንብ ልብስ

 

ሎት 3

 

14500

 

4

 

የፅዳት እቃ

 

ሎት 4

 

6602

 

5

 

የጥገና እቃ

 

ሎት 5

 

7000

 

6

 

የጥገና ስራ

 

ሎት 6

 

10000

 

7

 

የመኪና ጭነት አገልግሎት

 

ሎት 7

 

4000

 

8

 

ህትመት

 

ሎት 8

 

8000

 

9

 

የህክምና ማሽን አክሰሰሪ

 

ሎት 9

 

2500

 

10

 

የመድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት የህክምና እቃ

 

ሎት 10

 

10000

 

11

 

የልብሥ ስፌት ስራ

 

ሎት 11

 

2500

 

ጅምላ ንግድ የሆነ ሲፒኦ ደምሮ በአንድ ማምጣት ይችላል።

 

 

በዚህ መሠረት:-

1.     የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና አግባብ ባለው የመንግስት ተቋም የተሰጠ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ፣ተወዳዳሪዎች የሚሳተፉት ኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልበት ዕቃን ወይም አገልግሎትን ለማቅረብ በሚሆንበት ጊዜ፣ ለኤክሳይዝ ታክስ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያሳይ ሰርተፊኬት ማቅረብ በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምዝገባ ሰርተፍኬት

2.     ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ለመሳተፍ የተሰጠ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው።

3.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብርበመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስርየስራ ቀናት በጤና ጣቢያው ረዳት ፋይናንስ ቢሮ 4ተኛ ፎቅ ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

4.     እንዳስፈላጊነቱ የብቃት ማረጋገጫ ሰነዶች፣ ከአምራች ወይም ከአከፋፋዮች የሚሰጥ ውክልና ወይም የእሽሙር ማህበር መመስረቻ ሰነድ እንዲሁም ሌሎችም አስፈላጊ ሰነዶች ተካተው መቅረብ አለበት።

5.     ተጫራቾች ሳምፕል ለተጠየቁበት እቃዎች ሳምፕል የማቅረብ ግዴታ አለባቸው እንዲሁም የጨረታ ሰነዳቸውን በማሸግ ጤና ጣቢያው ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስርተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

6.     ጨረታው በአስረኛው ቀን ከቀኑ 1130 ሰዓት ተዘግቶ በቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን በጤና ጣቢያው ፋይናንስ የስራ ሂደት 4ተኛ ፎቅ ይከፈታል።

7.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ አሟልተው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ከገዙት የጨረታ ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ዋጋ የለውም።

8.     /ቤቱ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9.     በማምረት ስራ ላይ ለተሰማሩ ጥቃቅን እና አነሰተኛ ተቋማት አካል ጉዳተኛች፤ የነጋዴ ሴቶች ማህበራት፤ እንዲሁ በቴክኖሎጂ ፈጠራ ውጤቶቻቸው ከተደራጁበት ወረዳ ወቅታዊ እና ባደራጀችሁ አካል እሴት መጨመራቸሁን የሚያሳውቅ ደብዳቤ በዋና ስራ አስፈፃሚ በአድራሻቸውን ማቅረብ ይኖርባችሁዋል።

አድራሻ፡ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ከለቡ ፍርድ ቤት በስተጀርባ በተለምዶ ቫርኔሮ አደባባይ ፊት ለፊት

ስልክ 09-12-09-87-70 / 09-37-90-98-72

 

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና /ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Open tender for the purchase of various goods and services for District 01 Health Station, including office supplies, furniture, uniforms, cleaning materials, maintenance items and works, transport, printing, medical equipment accessories, medicines, lab reagents, and tailoring services across 11 lots. Bidders must provide valid licenses and tax clearance certificates.
Save Tender