በልደታ ከፍለ ከተማ ወ/6/አስተዳደር/ፋ/ጽ/ቤት- ለጽህፈት ቤቶች በ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ግብዓቶች:-
አንደኛ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዥው መስያ ቁTC -LS/C/ F/E/D 001/2019
በልደታ ከፍለ ከተማ ወ/6/አስተዳደር/ፋ/ጽ/ቤት- ለጽህፈት ቤቶች በ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ግብዓቶች:- ሎትı የትራንስፖርት አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 21.011 ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 26,660 ሎት 3 የደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 26,838 ሎት 4 የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 26.900 ሎት 5 የቋሚ እቃ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 ሎት 6 መሰተንግዶ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 9,452 ሎት7 ህትመት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 25.358 ሎት8 የሞንታርቦና ዲኮር አገልግሎት የጨረታ ማከበሪያብር 16,375 ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል በዚህም መሰረት፡-
v በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የቲን እና የቫት /ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆኑና የምስከርወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
v ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት በየሎቱ የማይመለስ ብር 500 በመከፈል በልደታ ከፍለ ከተማ ወ/6/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 አዲሱ ፎቅ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
v ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናልና ኮፒ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በወረዳዉ -ቢሮ ቁጥር 06 ህንፃ 1 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
v ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ አንደኛ ቀን በ4፡00 ሰአት ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የመከፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ታሽጎ ይከፈታል
v ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው
ሎት-2--ሎት-3 ሎት 4-ሎት 5 ሎት7 ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን በቀረበው የፍላጎት መግለጫ _ መሰረት የተሟላ የፍላጎት መግለጫ ማዘጋጅትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
v ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል
v የዘገየ ጨረታና በጨረታ መከፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም
v አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
v መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው በተጨማሪ ለማብራሪያ ጥያቄ ለጨረታው ከቀረቡ የእቃዎች ዝርዝር ውስጥ መ/ቤቱ እስከ 20 በመቶ ለመጨመር ወይም ለመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
v የቋሚ እቃ ሳምፕል በፎቶ የሚቀርብ ሆኖ እኛ በምናወጣው ስፔስፍኬሽን የሚታይይሆናል፡፡
ልደታክፍለ ከተማ —ወ6-4/ጽ/ቤት
የመ/ቤቱ ስልክ ቁጥር፡- 0910480692 ወይም 0989985997
አድራሻ ፡- ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ብስራተ ገብሬል ወረድ ብሎ ውሃ ልማት አጠገብ ብሩክ የህከምና ማእከል ፊት ለፊት _ ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አጠገብ ህንጻ 1 ቢሮ ቁጥር 06
በልደታ ክፍስ ከተማ ወ/6/አስተዳደር/ፋ/ጽ/ቤት
