Tender Detail

Tender Details

  • Company በምስራቅ ወለጋ ዞን የኪረሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በምስራቅ ወለጋ ዞን የኪረሙ ወረዳ ፣ ኦሮሚያ:ኢትዮጲያ, Phone: 0920409064
  • Website
  • Deadline18 Sep 2026, 5:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300 (ሶስት መቶ) ብር
  • opening dateበ09/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 3፡00
  • Categories Furniture And Furnishing , Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services

በምስራቅ ወለጋ ዞን የኪረሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ወለጋ ዞን የኪረሙ ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2019 የበጅት ዓመት በወረዳው ላሉት የመንግስት /ቤቶች 2019 የበጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የአሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይከሎች፤ የቴከኒከና ሙያ ማሰልጠኛና የግንባታ ዕቃዎች፤ የመኪናና ሞተርሳይክል ጎማዎች፤ የሠራተኛ ደንብ ልብስ እና ለሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስስዚህ የሚከተሱትን መስፈርቶች የሚያሟሱ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡

1.     ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር (2018-2019) የከፈሉ፤ በተጨማሪ እሴት ታከስ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና ቲን ቁጥር ያላቸው፡፡

2.     ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ ሰነድ 24/12/2018 . እስከ 08/01/2019 . ድርስ የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ/ ብር ከፍለው ከኪረሙ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን /ቤት ከፍያ በመከፈል ከወረዳው ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቀጥር 5 መዉሰድ ይችላሉ ፡፡

3.     ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ 30.000 /ሰላሳ ሺህ/ ብር በእያንዳንዱ የንግድ ዘርፍ ከታወቀ ባንከ የተረጋገጠ ሲፐኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

4.     ተጫራቾች ጨረታውን አሸንፈው ዕቃውን ለማቅረብ የውል ማስከበሪያ ዋጋ የአቅራቦቱ 10/000 የማስያዝ ግዴታ አለበት፡፡

5.     ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃ ጥራት ያለውና ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት፡፡

6.     ተጫራቾች የዕቃዉን ዋጋ ዝርዝር የተጠየቀውን (ስፔስፊኬሽን) ሳይለውጡ የጨረታ ማወዳደሪያ በቀረበው ሰነድ ላይ ዋጋው ከነተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ በመሙላት፤ ስማቸውን ፊርማቸውንና አድራሳቸውን በማስፈርና ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንታቸውን ኦርጅናልና ኮፒ በተለያዩ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 08/01/2019 . ድረስ በቢሮ ቁጥር 05 በተዘጋጀው ሳጥን ጨረታው ከመዘጋቱ 11:00 ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7.     ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 09/01/2019 . ከጠዋቱ 300 ላይ ይከፈታል። ይሁን እንጂ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፡፡

8.     የጨረታው ሣጥን ከታሸገ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም ፡፡

9.     የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈባቸውን የዕቃ ዝርዝር ጥራታቸውንና ብዛታቸውን ጠብቆ ከውል ሰጭ /ቤት በሚያደርገው የውል ስምምነት መሰረት ኪረሙ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በሚገኘው የውል ሰጪ /ቤት ንብረት ከፍል ገቢ ያደርጋል ፡፡

10.                        /ቤታችን በሚያወዳድረው ዕቃዎች ብዛት ላይ እንደ አስፈላጊነቱ 20/100 መጨመርወይም መቀነስ ይችላል፡፡

11.                        /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር -0920409064/0926364774

 

በምስራቅ ወስጋ ዞን የኪረሙ ወረዳ ገንዜብ /ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of office supplies, cleaning materials, furniture, electronics, motorcycles, training and construction items, vehicle tires, and staff uniforms for government offices in Kiremu district. Bidders must have valid licenses, tax clearance, VAT registration, and supplier registration.
Save Tender