Tender Detail

Tender Details

  • Company የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address የካ/ክ/ከ/ ወረዳ 06 ከአቧሬ አደባባይ 100 ሜትር ገባ ብሎ ጀርመን ት/ቤት አጠገብ አቧሬ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115578300
  • Website
  • Deadline10 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
  • opening dateበዚያኑ ቀን 4፡30
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የጽዳት ዕቃ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች ፤የደንብ ልብስ ፣የተለያዩ የጥገና ዕቃዎችን ቋሚ ዕቃዎችንና ኤሌክትሮኒከስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የጽዳት ዕቃ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች ፤የደንብ ልብስ ፣የተለያዩ የጥገና ዕቃዎችን ቋሚ ዕቃዎችንና ኤሌክትሮኒከስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለግዥ የቀረቡ ዕቃዎችና የጨረታ ማስከበሪያ CPO በየሎቱ ቀርበዋል፡፡

ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች CPO ብር 25650.00
ሎት 2 አላቂ የፅዳት እቃዎች CPO ብር 27000.00
ሎት 3 የጥገና እቃዎች CPO ብር 14700.00
ሎት 4 የደንብ ልብስ CPO ብር 27750.00
ሎት 5 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ብር 5250.00
ሎት 6 ኤሌክትሮኒክስ ብር 12000.00

ለምትወዳደሩበት ሎት የተጠቀሰውን ገንዘብ መጠን ማስያዝ የሚገባችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፣የአቅራቢነት የምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በተገለፀበት በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ውል መፈፀምና10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት በስራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ በት/ቤቱ ፋይናንስ ከፍል የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች በሚወዳደሩበት እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች በተመረጠው ናሙና መሰረት በ7 ቀናት ውስጥ እቃዎችን ለት/ቤቱ ንብረት ክፍል ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታው የሚከፈተው እየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰአት ላይ ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም የጨረታውን መከፈት ኢያስተጓጉልም፡፡

መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የጨረታ ማስከበሪያው በየሎቱ ይሆናል፡፡

በጥቃቅን እና አነስተኛ ስር ተደራጅቶ ለሚመጡ ተጫራቾች አምራች በሆነበት ዕቃ ላይ ብቻ የሚወዳደሩ መሆን አለባቸው::

ማሳሰቢያ፡ ብ3 ፖስታ የታሸገ ሁኖ ፋይናንሻል ኦርጂናል ፤ቴክኒካል ኦርጂናል ፋይናንሻልና ቴከኒካል በአንድ ፖስታ ሁኖ መቅረብ አለበት ፡፡

አድራሻ - የካ/ክ/ከ/ወረዳ 06 ከአቧሬ አደባባይ 100 ሜትር ገባ ብሎ ጀርመን ት/ቤት አጠገብ አቧሬ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር-0115 578300/0921722704/0911918737

የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከስኛ ደረጃ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for supply of cleaning supplies, office materials, educational aids, uniforms, maintenance items, fixed assets, and electronics across six lots. Bidders need valid licenses, VAT registration, and must submit samples.
Save Tender