የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተርመ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች እና አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ ንብረቶችን (የተለያየ መጠን ያላቸው መስታወት ከነ ፍሬሙ፣ ላሜራ በር እና መስኮቶች፣ ጄኔሬተር፣ ፕላስቲክ ወንበሮች፣ ጎሮንዳዮ፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የቤት ከዳን ቆርቆሮዎች፣ ዛቢያ፣ አካፋ፣ አሸንዳ፣መኪናዎች እና ሌሎች ዕቃዎችን) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም ብረታ ብረቶች፣ ለማገዶ የሚሆን እንጨት፣ የበረንዳ ቋሚ ጣውላ፣ ወረቀት፣ ጎማ ባለ ሽቦ እና ጎማ ሽቦ የሌለው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለወላይታ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ የእንስሳት ማቆያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ፈርኒቸር እና ሞተር ሳይክል ግዥ ለመፈፀም ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለወላይታ ዞን ጤና መምሪያ የጤና ተቋማት ግንባታ ቀሪ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የመኪና ጎማ ግዥ እና የሞተር ሳይክል ጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል