የቤ/ጉ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት በተዘዋዋሪ ፈንድ የእንስሳት መድኃኒት ግዥ ለመፈፀም የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለ2018/19 ዓ.ም በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ፤ ለ2018/19 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት በሀገር ውስጥ ገቢዎች የጨረታ ተሳታፊነት የድጋፍ ደብዳቤ ያለውን፣ የታደሰ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ
የጼጼ ዶሮ ብዜት ማዕከል የዶሮ መኖ ግብዓት አቅርቦት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የሩዝ መፈልፈያ ማሽን እና የፖለቲውን ቲውብ ግዥ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
• የእንስሳት መድሀኒት ግዥ ጨረታ
የቤ/ጉ/ከ/መ/ግብርና ቢሮ የአሶሳ የአፈር ምርመራ ላብራቶሪ ማዕከል የውሃ መሳቢያ ፓምፕ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ ቁጥር 13/2017ዓ.ም–ሎት-01 የላብራቶሪ ኬሚካሎች፣ ሪኤጀንቶች እና የላብራቶሪ መሳሪያዎች ግዥ የጨረታ ቁጥር 14/207ዓ.ም--ሎት-02 የተለያዩ የላብራቶሪ አላቂ መገልገያ ኬሚካሎች፣ ሪኤጀንቶች እና ቁሳቁሶች ግዥ የጨረታ ቁጥር15/2017ዓ/ም-ሎት-03 የኤሌከትሮኒከስ ዕቃን ግዥ በዘላቂ የልማት ግቦች (SDG) በጀት ጨረታ ቁጥር 16/2017ዓ/ም—ሎት-04 ግዥ ለመፈፀም የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለ2017ዓ.ም በዘርፉ የታደሠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ ለ2017ዓ/ም የታደሰ የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት በሀገር ውስጥ ገቢዎች የጨረታ ተሳታፊነት የድጋፍ ደብዳቤ፣ የታደሠ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የባህር ዛፍ ቆረጣ እና የማገዶ እንጨት ማዘጋጀት፣ የማገዶ ቆጣቢ ምድጃ እና በተዘዋዋሪ ፈንድ የእንስሳት መድሀኒት ግዥ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል