የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የቀላል ተሽከርካሪ ጎማዎች ግዥ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የስፖርት ቁሳቁስና ትጥቅ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2018/2019 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማዳበሪያ በዞኑ ሥር ለሚገኙ የህ/ስ/ማህበራት ጣቢያ መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ እንዲቻል ብቃት ያላቸውን የጭነት አገልግሎት ሰጪ ትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥውን ለመፈጸም ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ከዚህ በታች የተመለከቱትን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአማራ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለቡልጋ ከተማ አስተዳደር የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የውሃ ታንከር ግንባታ ለማሠራት የሚፈልግ በመሆኑ በዘርፉ የተሠማሩና በደረጃ 5 /አምስት/ እና በላይ የሆኑ ህጋዊ ተቋራጭ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለቡልጋ ከተማ አስተዳደር የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የውሃ ታንከር ግንባታ ለማሠራት የሚፈልግ በመሆኑ በዘርፉ የተሠማሩና በደረጃ 5 /አምስት እና በላይ የሆኑ ህጋዊ ተቋራጭ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ከልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለቡልጋ ከተማ አስተዳደር ዘላቂ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት የሚውል የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ በዘርፉ የተሠማሩና በደረጃ 4 እና በላይ የሆኑ ህጋዊ ተጫራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል ፡፡