በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 ትምህርት ዘመን ለሶስት ተከታታይ ዓመታት ያስተማራቸውን ተማሪዎችን በቀን ዘ/11/2018 ዓ/ም ለሚያስመርቀው የምረቃ ፕሮግራም በዕለቱ ለታዳሚዎች በሚቀረበው የኮሌጁ ዓመታዊ ሥራ አፈጻጸም የግንዛቤ ማስጨበጫ _ እና _ ለተመራቂ ተማሪዎች የሥራ መመሪያ የሚሰጡ ክቡር እንግዶችና ለኮሌጁ መምህራንና አስ/ር ሠራተኞች የሚሆን
በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለAI (ሰው ሰራሽ እንስሳት ማዳቀል) ፕሮጀክት ቁሳቁሶችን ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለሚያሠራው የተማሪዎች ዶርምተሪ ሕንፃውን ቀለም የማስቀባት ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በደ/ኢ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2 የሰራተኞች ደንብ ልብስ ሎት 4፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ሎት5 የእንስሳት መኖ ጥሬ ዕቃዎችን ሎት 9፣ የጓሮ አትክልት ዘሮችን፤ ሎት11 የህንጻ መሳሪያዎችን ሎት 12፤ የግብርና ግብዓቶችን ሎት 13 የላብራቶሪ ዕቃዎችን 14፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ሎት 15፣ የእንስሳት መድኃኒቶችና ቁሳቁሶች፤ ሎት 16 የእንስሳት ጤና መጽህፍት፤ ሎት 17 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፤ ሎት 18 የስፖርት ዕቃዎችን፤ ሎት 19 የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መሰፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢ/ከ/መ/ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽ/መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የሰራተኞች ደንብ ልብስ ፣ ሎት 3 ቋሚ የቢሮ ዕቃ ሎት 4 አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ ሎት 5 የእንስሳት መኖ ጥሬ ዕቃ፣ ሎት 6 የጓሮ አትክልቶችን፣ ሎት 7 የግብርና ግብዓት፣ሎት 8 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ ሎት 9 የህንጻ መሳሪያዎችን፣ ሎት 10 የተማሪዎች መመረቂያ ባይንደር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡