Addis Ababa Light Rail Transport Service Enterprise is inviting sealed bids to rent out eight ticket shops located at Kality, Abo-Mazoria, Saris, Nifas-Slik-2, Temenja-Yaj, Meshoalakia, Autobus-Tera, and Lem-hotel/TPLS stations for various trading purpose
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በግዥ መለያ ቁጥር 004/2018 ለባቡር እና ለባቡር መሰረተ-ልማት ጥገና የሚውሉ የመለዋወጫ መሣሪያዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ ዘይት እና ግሪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስን፣ የተለያዩ የህትመት ስራዎችን እና የደህንነት መጠበቂያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለባቡር እና ለባቡር መሰረተ-ልማት ጥገና የሚውሉ የመለዋወጫ መሣሪያዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ ዘይት እና ግሪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በመግቢያ በሮች ላይ የድርጅቱ ስያሜ፣ ሎጎና ዝርዝር አድራሻ /Outdoor signage/፣ የደረት ባጅ፣ የሰራተኛ መታወቂያና በጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ ፕሌት ማሰራት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ያገለገለ እና በተለያየ መጠን የተቆራረጠ የባቡር የኤልክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ 15kV Single Core Copper Underground XLPE Insulated Cable (1x240mm2) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለድርጅቱ ሰራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ፣ ፍራሽ እና ሙሉ የዴኬር ዕቃዎች እና የህክምና ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የሌማት ቱሩፋት ለማስጀመር የሚሆን የዶሮ እርባት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።