ሲዳማ ኤልቶ ኃ/የተወሰነ ኅ/ስራ ዩኒየን ለአሲዳማ አፈር ማከሚያ አገልግሎት የሚውል 16,000 ኩንታል ኖራ ከሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በማንሳት ወደ ተለያዩ የክልሉ ወረዳዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል።
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸርየአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቶች ከድርጅቱ የማራገፊያ ጣቢያዎች ዝርዝር መግለጫ ሰነድ በመውሰድ ለማጓጓዝ የሚፈለገውን የማድረሻ ዋጋ በጠጠርና በአስፋልት መንገድ በአማካይ በኩንታል በእያንዳንዱ ጣቢያ በመለየት እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
ሲዳማ ኤልቶ ኃ/የተወሰነ ኅብረት ስራ ዩኒየን ከ01/02/17 እስከ 30/01/18 ዓም ድረስ ያለውን ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ሲዳማ ኤልቶ የገ/ኅ/ሥራ ዩኒየን በ2016/17 ምርት ዘመን ያሰባሰበውን 11,000 ኩንታል የምግብ በቆሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ።
ሲዳማ ኤልቶ የገ/ኅ/ሥራ ዩኒየን በ2016/17 ምርት ዘመን ያሰባሰበውን 11000 ኩንታል የምግብ በቆሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።