ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የሕፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የእንሰሳት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸዉ አርሶ አደር ቤተሰቦች በድጋፍ መልክ የሚሰጡ የእርባታ በጎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ማህበራት፣ ድርጅቶች ወይም ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተሉትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ቻየልድ ፈንድ ኢትዮጲያ ባገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ለቀይት ጤና ጣቢያ የሲቢሲ ማሽን መግዛት ስለፈለገ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች /ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የስብሰባ አዳራሽ ጠረጴዛና ወንበር ግዢ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የጤና ተቋማት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የሕክምና ዕቃዎችና የኬሚስትሪ ማሽን ሪኤጀንቶችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ኮን ግዳን ወረዳ ለሚገኙና የምግብ እጥረት ለታየባቸው ሕፃናት፣ ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች በድጋፍ መልክ የሚሰጥ ምግብ ነክ ግብአቶችን እንዲሁም በግዳን ወረዳ ለሚገኙ 4 የእንሰሳት ጤና ክሊኒኮች በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የእንሰሳት መድሃኒትና የሕክምና ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ ምግብ ነክ ግብአቶችን እና የእንሰሳት መድሃኒትና የሕክምና ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡