የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በምን/ሸ/ወ/አሞራቤት ቀበሌ የቀድሞው የኢትዮ- ጅቡቲ ምድር ባቡር ሲጠቀምበት የነበረውን የባቡር ሃዲድ ሰብስቦ እንዳከማቸ ይታወቃል። ስለሆነም በአሞራቤት ቀበሌ መልካጅሎ እና ሃሩ አርባ ጎጥ ተከማችቶ ያለውን የሃዲድ ብረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በምን/ሸ/ወ/አሞራቤት ቀበሌ የቀድሞው የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ሲጠቀምበት የነበረውን የባቡርሃዲድ ሰብስቦ አንዳከማቸ ይታወቃል:: ስለሆነም በአሞራቤት ቀበሌ መልካጅሎ እና ሃሩ አርባ ጎጥ ተከማችቶ ያለውን የሃዲድ ብረት መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸሳ/ ግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ሕንፃ ሥራ ተቋራጭ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል።
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት በመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ እቃዎች እንደ ወንበር ጠረጴዛ፤ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የወዳደቁ ብረታብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል።