Tender Detail


በልደታ ክ/ከተማ ተስፋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ጥቅል ግዢ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1

 

በልደታ /ከተማ ተስፋ የመጀ///ቤት 2018 . በጀት ዓመት ጥቅል ግዢ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ሎት1, ቋሚ የቢሮ እቃ ሎት2, አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ ሎት3, የጽዳት እቃዎች ሎት4, የደንብ ልብስ ፣ ሎት5, የስፖርት ትጥቅ እና የስፖርት እቃዎች ፣ ሎት 6, ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ሎት7. የህንጻ መሳሪያ እቃዎች ሎት 8, የመማርያ ቁሳቁስ ፣ ሎት 9, የህምና እቃዎች ሎት 10, የሙዚቃ መሳሪያዎች ሎት11, የትራንስፖርት አገልግሎት ሎት 12, የኤሌክትሮኒ ሎት13, ህትመት ሎት 14, መስተንግዶ (ውሃና ደረቅ ምግቦች) ሎት 15 ህንጻ እድሳት፣ ሎት 16, የደንብ ልብስ ስፌት

        1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የእቃ አቅራቢ ዝርዝር መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ከመንግስት ግዢ ኤጀንሲ የተሰጠ የምስክር ወረቀት እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
        2. ጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች ካደራጃቸው ባለስልጣን ደብዳቤ ለሚያመጡት የጨረታ ሰነድ በነፃ መውሰድና ሶስት ፐርሰንት ቅናሽ የሚደረግላቸው እራሳቸው ላመረቱት እቃና ቫልዩ አድ ላደረጉት እቃ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
        3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመፈል ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ በአካል ቀርቦ መግዛት ይችላሉ፡፡
        4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዕቃ ዝርዝር ዋጋ እና በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች በታሸገ ኤንቨሎፕ በተስፋ የመ///ቤት ፋይናንስ ቢሮ ማስረጃውን ከቫት ጋር እና ቫትን ሳያካትት ግልፅ በሆነ መንገድ ዋጋው ተለይቶ ማቅረብ አለባቸው
        5. የመወዳደሪያ ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ለዋጋ መስጫ በተዘጋጀ ቦታ ያለቫት እና ከቫት ተለይተው መሰጠት ይኖርባቸዋል፡፡
        6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ 2 ቀናት በፊት ኦርጂናልና ደረጃውን የጠበቁ ናሙና በት/ቤቱ ግቢ ግዢ ክፍል ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
        7. የጨረታ ሳጥን ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት 11ኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በመንግስት የስራ ቀን ሆኖ ሰዓቱ እንደተጠበቀ ይሆናል፡፡ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሳጥን ፈቻ ስነ-ስርዓቱን ያጓጉሉትም
        8. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዢ ፈፃሚ መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
        9. የዘገየ ጨረታ በጨረታ ፈቻ ቀን ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
        10.  ለጨረታ ከቀረቡት እቃዎች ዝርዝር ውስጥ /ቤቱ እስከ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
        11.  ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎቶች የተጠቀሰውን ብር CPO በማሰራት ማስገባት ይኖርባችዋል፡፡
        12.  መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ሎት

ሎት 1

ሎት 2

ሎት 3

ሎት 4

ሎት 5

ሎት 6

ሎት 7

ሎት 8

ብር

4,000.00

2,000.00

2,000.00

2,000.00

2,000.00

3,000.00

2,000.00

2,000.00

 

 

 

 

 

 

ሎት

ሎት 9

ሎት 10

ሎት 11

ሎት 12

ሎት 13

ሎት 13

ሎት 14

ሎት 15

ብር

1,000.00

2,000.00

1,000.00

1,000.00

1,000.00

1,000.00

2,000.00

1,000.00

 

 

 

 

 

 

ድራሻ፡- ከሳርቤት ወደ ወረዳ 04 በሚወስደው መንገድ በሚገኘው ተስፋ የመጀ///ቤት ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱ መውሰድ ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ፡- 0113 83-44-45 0113-83-47-32

 

በልደታ /ከተማ ተስፋ የመጀ///ቤት

 

Save Tender