በቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በወረዳው ለሚገኙ መንግስት መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
በቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት የሚውሉ
- የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች እና የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች
- ኤሌክትሮኒክስ እና የፅዳት ዕቃዎች
- ሞተር ሳይክል /የተለያዩ ሞዴሎች/፣ ጀነሬተሮች
- የመኪናና የሞተር ሳይክሎች ጎማ ከነ ካለማዳሪያዎቻቸው
- የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ መሳሪዎች
- ሌሎች መሣሪያዎች በወረዳው ለሚገኙ መንግስት መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ኖሮት የታደስ ማስረጃ ማቅረብና የዘመኑን ግብር የከፈለ።
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- የሚያሸንፉበት የዕቃ ዋጋ ከብር 10,000 በላይ ከሆነ 2% ዊዝሆልዲንግ መክፈል የሚችል።
- ለጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺ ብር) ማስያዝ የሚችል።
- ጨረታውን ካሸነፈ በኋላ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% ማስያዝ የሚችል።
- ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ ዕቃዎቹን በራሱ ወጪ እስከ መኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል።
- ጥራት ለሌላቸዉ ዕቃዎችን ለመመለስ ፈቃዳኛ የሆነ።
- በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችልና የቲን ቁጥር (TIN) መኖሩን ማረጋጋጫ የሚያቀርብ።
- ም/ቤቱ ለሚጠረጥራቸውና ማጣራት ለሚፈልጋቸው ዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችል
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 /አሥራ አምስት/ የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን በ11:00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በሚቀጥለው ቀን በ3:30 ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
- ተጫራቾቹ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ በ 200 (ሁለት መቶ ብር) ከመኮ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በመግዛት ዋጋቸውን ሞልተው ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ መ/ሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0917992282 ይደውሉ፡፡
የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
