Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ ህትመት፤ የህክምና መሳሪያዎች፤ የጽዳት እቃዎች፤ ልዩ ልዩ እቃዎች፤ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች፤ የጽዳትና ጥበቃ፤ የሆቴል መስተንግዶ እና የሪፍሬሽመንት አገልግሎት፤ ኬተሪንግ፣ የጀነሬተር ጥገና የሮቶ፣ የፋርጎ፤ የዜብራ፤ ጃቭሊን እና የኪዮሴራ ጥገና እና የምስጢራዊ ህትመት ምክርና ጥገና አገልግሎት ማስታወቂያ ስራ 10 ሺህ የሮቶ ውሃ እና 0.6 ሊትር፤ መድረክ መሪ፤ ኤሌክትሮኒክስ ስራዎች መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር:- 2/2018

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ ህትመት፤ የህክምና መሳሪያዎች፤ የጽዳት እቃዎች፤ ልዩ ልዩ እቃዎች፤ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች፤ የጽዳትና ጥበቃ፤ የሆቴል መስተንግዶ እና የሪፍሬሽመንት አገልግሎት ኬተሪንግ፣ የጀነሬተር ጥገና የሮቶ፣ የፋርጎ፤ የዜብራ ሊን እና የኪዮሴራ ጥገና እና የምስጢራዊ ህትመት ምክርና ጥገና አገልግሎት ማስታወቂያ ስራ 10 ሺህ የሮቶ ውሃ እና 0.6 ሊትር መድረክ መሪ፤ ኤሌክትሮኒክስ ስራዎች መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

ስለዚህ፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ ለዕቃ አቅራቢነት የተሰጠ ምዝገባ የምስ ወረቀት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (Vat) ተጠቃሚ መሆናቸውን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 2/12/2017 . ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በጥሬ ገንዘብ በመፈል የጨረታ ሰነድ በመ/ቤታችን ክፍያና ሂሳብ ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ቢድ ቦንድ ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።
  4. ጨረታውን ሰነዶች ዋጋ የሰጠበትን መስሪያ ቤታችን በሚያዘጋጀው ሰነድ መሰረት ንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ በማዘጋጀት በድምሩ በሁለት ፖስታ ለየብቻ ታሽጐ ባዘጋጀነው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባችሁ፡፡
  5. ጨረታው 16/12/07 . 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ሰዓት በመ/ቤቱ ሚኒ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ዕቃዎች በሙሉ ናሙና ወይም ስፔስፊኬሽን የተጠየቀበት ማቅብ አለበት፡፡ ለማቅረብ አስቸጋሪ የሆኑትን ዕቃዎች በአካል ማሣየት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. በጨረታው አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ ወጪ /ቤቱ የዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለበት፡፡
  8. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሣብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
  9. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  10. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከሚከፈትበት ዕለት ጀምሮ ስልሳ የስራ ቀናት ው።
  11. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ህጋዊ መብቱ የተጠበቀ ነው

ማሳሰቢያ:-

የሚገዛው ዕቃ ዝርዝር ከዚህ የጨረታ ሠነድ ጋር የተያያዘ ስለሆነ በተዘጋጀው የዕቃ ዝርዝር መሰረት በእያንዳንዱ ተራ ቁጥር የምታቀርቡበትን የአንዱን እና ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ እንዲገለጽ እና ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ፍላሽ ይዘው በመምጣት በሶፍት ኮፒ እንዲወስዱ እናሳስባለን።

አድራሻችን፡- አዲሱ ገበያ ሸገር መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 011-1-57-58-43

.. :- 20320

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲ ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ

 

Save Tender