Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር ሰሜን ሸዋ ዞን የያያ ጉለሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች ጥራቱን የጠበቀ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ልላዊ መንግስት መስተዳደር ሰሜን ሸዋ ዞን የያያ ጉለሌ ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙት የመንግስት /ቤቶች ጥራቱን የጠበቀ የተለያዩ እቃዎች፡-

  1. የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና የጽዳት መሳሪያዎች
  2. የደንብ ልብሶች
  3. ቋሚ የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር/
  4. የተለያዩ ኤሌክትሮኒሶች
  5. የተለየዩ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች
  6. የመኪና የሞተር ዘይት
  7. የግንባታ እቃዎችን

በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ፤ የሚከተለውን ጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና ገንዘብ ሚንስቴር ባወጣው ለአቅራቢነት የተመዘገቡ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የዘመኑ ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  2. ማንኛውም የጥቃቅና አነስተኛ እና ሌሎችም ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ .. 20,000 (ሃያ ሺህ) ብር (በካሽ 20,000 Birr) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ) ብር በመፈል የቢሮ ቁጥር 03 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሚቆጠረው 21 የስራ ቀናት በመቅረብ መግዛት ይችላል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  5. ዋጋው የትራንስፖርት፤ የማውረጃ ወጪ ጨምሮ የሚሸጥበትን በሰነዱ ላይ ተሞልቶ ይቀርባል፡፡
  6. ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት 22ኛው ቀን ከጠዋቱ 500 ሰዓት ላይ ሰንዱ ተሰብሰቦ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ገብቶ ይታሸጋል በዚሁ ቀን 800 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0988436921 ወይም 0977282791 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

ማሳሰቢያ፤ ተጫራቾቹ (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) ተሟልተው ካልተገኙ ኮሚቴው ጨረታውን ከፍቶ ለማወዳደር ሙሉ መብት አለው፡፡

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር ሰሜን ሸዋ ዞን የያያ ለሌ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender