በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳደር የፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚሆን 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን 2. የፅህፈት መሳሪያዎች 3 የጽዳት እቃዎች 4. የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ማሰልጠኛ እቃዎች 5. የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች 6. የመኪና ጎማዎች 7. የደንብ ልብሶችን 8 ሞተር ሳይክሎች ጎማዎች 9. የቢሮ ዕቃዎች (FURNITURE) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳደር የፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚሆን 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን 2. የፅህፈት መሳሪያዎች 3 የጽዳት እቃዎች 4. የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ማሰልጠኛ እቃዎች 5. የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች 6. የመኪና ጎማዎች 7. የደንብ ልብሶችን 8 ሞተር ሳይክሎች ጎማዎች 9. የቢሮ ዕቃዎች (FURNITURE) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ከላይ በተገለፀው የንግድ ዘርፍ ላይ የተሰማራችሁ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- የዘመኑን ግብር የከፈለና ንግድ ፈቃዱን ያደሰ
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት /TIN/ ፎቶ ኮፒ ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበበትን ሰርተፊኬት /VAT/ ፎቶ ኮፒ በማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር (SUPPLIYER LIST) ውስጥ ማካተታቸውን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለእያንዳንዱ የንግድ ዘርፍ (የውድድር አይነት) ጨረታ ማስከበረያ
- የጽህፈት መሳሪያዎችን ለማቅረብ ለሚወዳደር (ብር 17,208.92) (አስራ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ስምንት ብር ከ92/100) ብቻ።
- ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ለማቅረብ ለሚወዳደር ብር 8,349.35 (ስምንት ሺህ ሦስት መቶ አርባ ዘጠኝ ብር 35/100) ብቻ
- የጽዳት እቃዎችን ለማቅረብ የሚወዳደር 8,349.35 (ስምንት ሺህ ሦስት መቶ አርባ ዘጠኝ ብር 35/100)
- የቢሮ ውስጥ እቃዎች (FURNTURE 7,863.70 (ሰባት ሺህ ስምንት መቶ ስልሳ ሦስት ብር 7/100 ብቻ)
- የተለያዩ የመኪና ጎማዎች 15,000.00 (አሥራ አምስት ሺህ ብር ብቻ)
- የሞተር ጎማዎች 3,151.00 (ሦስት ሺህ አንድ መቶ ሃምሳ አንድ ብር ብቻ)
- የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ማሰልጠኛ መሳሪዎችን ለማቅረብ የሚወዳደር ብር 11,100 (አስራ አንድ ሺህ አንድ መቶ ብር ብቻ)
- የደንብ ልብሶች 2,942,65 (ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ አርባ ሁለት ብር ከ65/100) ብቻ
- የሞተር ሳይክሎች 5,125.00 (አምስት ሺህ አንድ መቶ ሃያ አምስት ብር ብቻ) በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ከፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 12 በግንባር በመቅረብ መግዛት ትችላላችሁ።
- በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የሚችል የመንግስት ጨረታ ላይ እንዳይወዳደር ያልተከለከለ ወይም የተከለከለ ከሆነ የግዜ ገደቡን የጨረሰ መሆን ይኖርበታል
- ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ ፊርማውን፤ የድርጅቱን ማህተምና አድራሻ ማስቀመጥ ይኖርበታል፡፡
- የቢሮ ውስጥ እቃዎች ለማቅረብ የሚወዳደር ተወዳድሮ ያሸነፈባቸውን እቃዎች እስከ ቦታው ድረስ ካመጣ በኋላ ገጥመው ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃዎች ናሙና ወይም ሳምፕል የተጠየቀባቸውን እቃዎች ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
- ናሙና ወይም ሳምፕል የሚቀርበው ጨረታ በሚከፈትበት ቀን የጨረታ ኮሚቴ ባሉበት መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በፖስታ በማሸግ ኮፒ እና ኦሪጂናል ብሎ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ በተራ ቁጥር 1-4 ላይ በተቀመጠው መሰረት በፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት ግዢና ንብረት አስተዳደር ክፍል በመንግስት የስራ ሰዓት በአካልም ሆነ በተወካይ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) በፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ባሲ ኢድሌ ሲንቄ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1071393421213 በማስገባት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- ጨረታ የሚከፈተው ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን በፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በግዢና ንብረት አስተዳደር ክፍል ከጠዋቱ 4፡00 የተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ይዘጋና በዚሁ ቀን 4፡30 ተወዳዳሪዎች ወይም ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም በግልጽ ይከፈታል።
- ተጫራቾች የመወዳደርያ ዋጋቸው በተሸጠላቸው ሰነድ ላይ ባለው ቅጽ መሰረት የመወዳደርያ ሃሳባቸውን ሞልተውና ማህተም አድርገው ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች መ/ቤቱ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ከሸጠላቸው ከጨረታ መመሪያ ውጪ ቢያስገቡ ተቀባይነት አይኖረውም ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት አይኖረውም።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 022-226-0007 በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳደር የፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት
በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳደር የፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት
