Tender Detail

Tender Details


በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን ሆሳዕና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከመደበኛ ከካፒታል እና ከውስጥ ገቢ በ2018 በጀት ዓመት ላይ የሥልጠና ዕቃ መግዛት ይፈልጋል።


 

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን ሆሳዕና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከመደበኛ ከካፒታል እና ከውስጥ ገቢ 2018 በጀት ዓመት ላይ የሥልጠና ዕቃ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት 01 የጽህፈት መሳሪያ                                              ሎት 08 ኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

02 የኮምፒውተር ዕቃዎች                                      ሎት 09 ሆቴል ማኔጅመንት ዕቃዎች

ሎት 03 ሰርቨይንግ እና የካድስትራል ዕቃዎች                   ሎት 10 አርባንጊሪን ዕቃዎች

ሎት 04 ጋርመንት ዕቃዎች                                             ሎት 11 የቢሮ ውበት ዳት ዕቃዎች

ሎት 05 ብረታ ብረት ዕቃዎች                                         ሎት 12 ኮንስትራክሽን ዕቃዎች

ሎት 06 አውቶሞቲቭ ዕቃዎች                                        ሎት 13 ወተር ሰፕላይ እና ሳንቴሽን ዕቃዎች

ሎት 07 ርኒቸር እና የቢሮ ዕቃዎች                                 ሎት 14 የደንብ ልብስ

ማሳሰቢያ፡ በዘርፉ ወይም በንግድ ሥራ መስኩ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሠ የንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢ /ቤት የተሰጠ ማስረጃ እንዲሁም የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፡፡

1. ተጫራቾች በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ያላቸው

2. የግዥው መጠን ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ (vat) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. ለተጠቀሰው ጨረታ የማይመሰለ ለእያንዳንዱ ሎት 300 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በኮሌጁ የውስጥ ገቢ አካውንት ቁጥር 1000021271385 ላይ ገቢ በማድረግ የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 /ለአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት የእረፍት ቀናትና በዓላትን በመጨመር ከአዲስ አበባ ተግባረዕድ ፖሊ ኒክ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ እና ከሆሳዕና ፖሊ ኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 27 ከግዥ ቡድን መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16 ለአሥራ ስድስት ተከታታይ የሥራ ቀናት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በወጣበት 16ተኛ አስራ ስድስተኛ ቀን 9:00 ተዘግቶ የሚከፈተውም በተዘጋበት ዕለት 930 ሰዓት ከአዲስ አበባ ተግባረዕድ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ እና ከሆሳዕና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 27 የጨረታ ኮሚቴዎች አባላት እና ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡

6. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት 5000.00 /አምስት ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ የተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው

8. ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በማጓጓዝ ሆሳዕና ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ ስቶር ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

9. በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች ውል ማስከበሪያ 10% በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው

10. ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0465551997/0912711177ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

ሆሳዕና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

Save Tender