Tender Detail

Tender Details


በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ክልል ሰሜን ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ለወረዳው ሴክተር /ቤቶች 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ 1/ የመኪና ጎማና ከለመዳሪ 15,000 ብር 2ህትመት 6,000 ብር 3/ የደን የዛፍ ዘር 2,000 ብር 4የስፖርት ትጥቅ እና ማቴሪያሎች 8,000 ብር 5/ የመኪና መለዋወጫ እቃ 20,000 6/ ቋሚ የቢሮ እቃዎች 4,000 ብር 7የጽዳት እቃ 2,000 ብር 8የግንባታ እቃ 10,000 ብር 9/ የውሃ እቃ 10,000 ብር በግልጽ ጨረታ ታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን) እንዲሁም በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ ድምር ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 1130 ድረስ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመፈል በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው የነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ሞልተው ኮፒና ኦርጅናል ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ የጠቅላላ ዋጋ በዝርዝር ተሞልቶ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በተዘረዘረው ሎት የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባን ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ .. /C.P.O/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ተር አፍ ሬዲት ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  5. ተጫራቹ በዋጋ መሙያ ሰነድ ላይ ስም ፊርማና ማህተም በማድረግ በታሸገ ፖስታ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16 ቀን 330 ድረስ በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥኑ ስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. የጨረታ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ዕቃውን በሚ///ሴክተር /ቤቶች ባሉት ንብረት ክፍል ውስጥ ማድረስ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታ ውድድሩ እንደአስፈላጊነቱ በነጠላ ዋጋ ወይም በሎት ሊሆን ይችላል፡፡
  8. ጨረታው ተጫራቾች በአካል ሆነ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ታሽጎ ከጠዋቱ 400 በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 18 ይከፈታል የመፈቻ ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ላይ የጨረታ ሰነድ የመጨረሻ ማስገቢያ ከጠዋቱ 330 ሆኖ ከጠዋቱ 400 ላይ ጨረታው ይከፈታል፡፡
  9. ማሳሰቢያ፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን የስፖርት ትጥቅና ማቴሪያሎች ጥራት ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ ናሙና ሳምፕል/ ማቅረብ አለባቸው
  10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለጠ መረጃ / 0111170171 ወይም 09 13 57 44 40 ደው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ ወረዳ ንዘብ /ቤት

 

Save Tender