Tender Detail

Tender Details


የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መኪናዎች ያገለገለ ዶዘር፣ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክሎች፣ በተለያዩ ሁኔታ የተቃጠሉ መኪናዎች፣ የመኪና መለዋወጫና ቁርጥራጭ ብረታብረቶች፣ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጀኔሬተሮች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ የተለያዩ አይነት ያላቸው ብረታብረቶች፣ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ባህር ዛፎች የጽድ ዛፎች እና የግራር ዛፎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 31/2018

 

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ልል መኪናዎች ያገለገለ ዶዘር ያገለገሉ ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክሎች በተለያዩ ሁኔታ የተቃጠሉ መኪናዎች የመኪና መለዋወጫና ቁርጥራጭ ብረታብረቶች ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጀኔሬተሮች የመኪና ጎማዎች የመኪና ባትሪዎች የተለያዩ አይነት ያላቸ ብረታብረቶች ለተለያዩ ገልግሎት የሚ ባህር ዛፎች የጽድ ዛፎች እና የግራር ዛፎችን በአ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በጨረታው ሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ኖርባቸዋል፡፡

    • ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ላገለገሉ ተሽከርካሪዎች ምድብ አንድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ላገለገሉ የኤሌክትሮኒ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ጀኔሬተሮች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ባህርዛፎች፣ የጽድ ዛፎች፣ እና ለግራር ዛፎች እንደየምድባቸው የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በቤ////ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 30 በመቅረብ ሰነዶችን መግዛት ይችላሉ፡፡
    • ጨረታው ፍት ሆኖ የሚቆየው ማስታወቂያው በአ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
    • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ንበረቶች የሚጫረቱበትን የገንዘብ መጠን የጠቅላላ ዋጋ 20% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ በቤ////ፋይናንስ ቢሮ ስም የተሰራ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው፡፡
    • ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 30 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘውትር በስራ ሠዓት ከጠዋቱ 230 እስከ 1100 ማስገባት ይችላሉ።
    • ጨረታው ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋይናንስ ቢሮ አዳራሽ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 430 ሠዓት ይከፈታል፡፡
    • 16ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው የሚከፈተው ሰዓቱ እንደተጠበቀ ሆኖ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
    • ከጨረታው ጋር በተያያዘ አለመግባባት ቢፈጠር ጉዳዩ የሚፈታው ልሉ ውስጥ ሆኖ በክልሉ ህገ መንግስት ይሆናል፡፡
    • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
    • በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በሞባይል ቁጥር 0910932774 በመደወል መረዳት ይችላሉ፡፡

 

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ

አሶሳ

Save Tender