Tender Detail

Tender Details


መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለ 2018 በጀት የሚዉሉ ነገሮችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


2 ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን 2018 በጀት የሚዉሉ:-

Ø የተለያዩ የትራክተ ጎማዎች

Ø የተለያዩ የኤሌክተሮኒክስ ዕቃዎች እና እስቴሽነሪዎች

Ø የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ

Ø የተለያዩ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች እና የተለያ ሸቀጣ ሸቀጦች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ስለሆነም በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

1.     ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለቸዉ እና የዘመኑን ህጋዊ ግብር የከፈሉና ቫት (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸዉን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.     በድርጅቱ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት 28/8/2018 ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት (consquative days) ዉስጥ ሰበታ ከተማ በሚገኘዉ የዩኒየኑ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ

3.     ተጫራቾች የጨረታ ነዳቸዉን ሞልተዉ በሰም በታ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ 8/9/2018 ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ያስገባሉ በዚሁ ዕለት 500 ዓት ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡

4.     ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

5.     የጨረታ ማስከበሪያ ከባንከ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ጠቅላ ዋጋ 5% ማስያዝ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

አድራሻ

ሸገር ከተማ ሰበታ ክፍለ ከተማ ሞግሌ ወረዳ መልካ አዋሽ የገ///ዩኒየን

 

ስልክ፡- 09 66 39 94 24/ 09 22 02 12 69

Save Tender